ኪየቭ በግንባር የሚደርስባትን ኪሳራ ተከትሎ የሩሲያን ሲቪል መሠረተ ልማቶች ኢላማ እያደረገች መሆኑን ፑቲን ገለጹ

ሰብስክራይብ

ኪየቭ በግንባር የሚደርስባትን ኪሳራ ተከትሎ የሩሲያን ሲቪል መሠረተ ልማቶች ኢላማ እያደረገች መሆኑን ፑቲን ገለጹ

ኪየቭ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው ይዞታዎቿን አንድ በአንድ እያጣች በመምጣቷ፤ የሩሲያን የቱሪስት ወቅት ለማስተጓጎል እና የኃይል ቀውስ ለመፍጠር ሲቪል መሠረተ ልማቶችን ወደማጥቃት ዞራለች ሲሉ ፑቲን በሩሲያ መንግሥት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንቱ በእነዚህ ጥቃቶች ሳቢያ የሚከሰቱ ጉዳቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ የሚረዱ እርምጃዎች እንዲጠናከሩ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መመሪያ ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0