https://amh.sputniknews.africa/20260623/4413907.html
ምዕራባውያን ከአፍሪካ የላቀ ከፍተኛ የልማት ፈንድ ለዩክሬን መድበዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ምዕራባውያን ከአፍሪካ የላቀ ከፍተኛ የልማት ፈንድ ለዩክሬን መድበዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን ከአፍሪካ የላቀ ከፍተኛ የልማት ፈንድ ለዩክሬን መድበዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት እና የአውሮፓ ኅብረት እ.ኤ.አ በ2025 ለዩክሬን የሰጡት "የልማት ድጋፍ" መጠን፤ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T18:14+0300
2026-06-23T18:14+0300
2026-06-23T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4413754_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_6042acabc000d5a5b41bfb6f68007c23.jpg
ምዕራባውያን ከአፍሪካ የላቀ ከፍተኛ የልማት ፈንድ ለዩክሬን መድበዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት እና የአውሮፓ ኅብረት እ.ኤ.አ በ2025 ለዩክሬን የሰጡት "የልማት ድጋፍ" መጠን፤ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት ከተመደበው እንደሚበልጥ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ግሩሽኮ ገልጸዋል።"በ2025 ለዩክሬን የተመደበው ይፋዊ የልማት ዕርዳታ 44.9 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ይህም ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት ከተመደበው 29 ቢሊዮን ዶላር በእጅጉ የላቀ ነው" ብለዋል።ይህ የዕርዳታ አመዳደብ ሀብትን ወደ ግጭት የማዞር እንዲሁም ብቅ እያሉ ያሉ አዳዲስ የኃይል ማዕከላትን የማዳፈን አዝማሚያን የሚያሳይ ነው ሲሉ የሩሲያው ዲፕሎማት አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4413754_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_b1e21ff173950546cddd94303798e53b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምዕራባውያን ከአፍሪካ የላቀ ከፍተኛ የልማት ፈንድ ለዩክሬን መድበዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
18:14 23.06.2026 (የተሻሻለ: 18:24 23.06.2026) ምዕራባውያን ከአፍሪካ የላቀ ከፍተኛ የልማት ፈንድ ለዩክሬን መድበዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት እና የአውሮፓ ኅብረት እ.ኤ.አ በ2025 ለዩክሬን የሰጡት "የልማት ድጋፍ" መጠን፤ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት ከተመደበው እንደሚበልጥ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ግሩሽኮ ገልጸዋል።
"በ2025 ለዩክሬን የተመደበው ይፋዊ የልማት ዕርዳታ 44.9 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ይህም ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት ከተመደበው 29 ቢሊዮን ዶላር በእጅጉ የላቀ ነው" ብለዋል።
ይህ የዕርዳታ አመዳደብ ሀብትን ወደ ግጭት የማዞር እንዲሁም ብቅ እያሉ ያሉ አዳዲስ የኃይል ማዕከላትን የማዳፈን አዝማሚያን የሚያሳይ ነው ሲሉ የሩሲያው ዲፕሎማት አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X