https://amh.sputniknews.africa/20260623/4413002.html
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ ከ10ኛው የምስራቅ አፍሪካ የበጎ አድራጎት ኮንፍረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት የክርስቲያን ተራድኦ እና ልማት ማኅበራት ህብረት... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T17:44+0300
2026-06-23T17:44+0300
2026-06-23T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4412849_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_53bdb5cd290ca6c6c473c7a1370aac9d.jpg
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ ከ10ኛው የምስራቅ አፍሪካ የበጎ አድራጎት ኮንፍረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት የክርስቲያን ተራድኦ እና ልማት ማኅበራት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ንጉሱ ለገሰ (ዶ/ር)፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመንግሥት እና ሕዝብ የልማት ትብብር አይነተኛ ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል። "ለሀገር የልማት ፍላጎት ሕዝብ እና መንግሥት በጋራ መሥራት አለባቸው። ግድቡ በዚህ አግባብ በኢትዮጵያውያን ብቻ የተገነባ ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ
2026-06-23T17:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4412849_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0ff457ff06a4cc3af640963a634fa31d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ
17:44 23.06.2026 (የተሻሻለ: 17:54 23.06.2026) "ኢትዮጵያውያን ካመኑበት ሌላ ግዙፍ ግድብ መገንባት ይችላሉ" - የበጎ አድራጎት ድርጅት ኃላፊ
ከ10ኛው የምስራቅ አፍሪካ የበጎ አድራጎት ኮንፍረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት የክርስቲያን ተራድኦ እና ልማት ማኅበራት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ንጉሱ ለገሰ (ዶ/ር)፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመንግሥት እና ሕዝብ የልማት ትብብር አይነተኛ ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።
"ለሀገር የልማት ፍላጎት ሕዝብ እና መንግሥት በጋራ መሥራት አለባቸው። ግድቡ በዚህ አግባብ በኢትዮጵያውያን ብቻ የተገነባ ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X