ምዕራባውያን ሩሲያን ከግዛታቸው ለመምታት የሚያመነቱት፤ የሞስኮን የአጸፋ ምላሽ ስለሚያውቁ ነው - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ሩሲያን ከግዛታቸው ለመምታት የሚያመነቱት፤ የሞስኮን የአጸፋ ምላሽ ስለሚያውቁ ነው - ፑቲን

ፕሬዚዳንቱ በሞስኮ ከሩሲያ ወታደራዊ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦

​🟠 ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው በሁሉም ግንባሮች ጠላትን በከፍተኛ ሁኔታ እያጠቃች ትገኛለች።

​🟠 የሩሲያ ጦር በአሁኑ ወቅት በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኮንስታንቲኖቭካ ከተማን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ተቃርቧል።

​🟠 ምዕራባውያን ድሮኖችን ለኪየቭ በማቅረብ ዩክሬንን እየደገፉ ይገኛሉ።

​🟠 ምዕራባውያን ሀገራት በግዛታቸው የጦር መሣሪያ ማምረቻ ተቋማትን በማቋቋም፤ ወደ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው ከፍተኛ ሀብት እያፈሰሱ ነው።

​🟠 የዩክሬን ጦር ኃይል ማኅበረሰቡን ለማናጋት በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃቶችን እያደረሰ ይገኛል።

​🟠 የዘለንስኪ ደብዳቤ ለወደፊት ድርድር አመቺ ሁኔታ አልፈጠረም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0