https://amh.sputniknews.africa/20260623/4410998.html
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭአውሮፓ በሕዝቡ መካከል ሽብር ለመፍጠርና ማኅበረሰቡን ለመከፋፈል፤ ዩክሬን በሩሲያ እምብርት... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T16:04+0300
2026-06-23T16:04+0300
2026-06-23T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4410845_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9957ed17013eb168591ef7ac751afe73.jpg
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭአውሮፓ በሕዝቡ መካከል ሽብር ለመፍጠርና ማኅበረሰቡን ለመከፋፈል፤ ዩክሬን በሩሲያ እምብርት በሚገኙ ሲቪል ኢላማዎች ላይ ጥቃት እንድትሰነዝር እያበረታታች መሆኑን ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል።ምዕራባውያን የድርድርና የተኩስ አቁም ጥሪ የሚያቀርቡት፤ የኪየቭን አገዛዝ ለማዳንና የሩሲያን ማጥቃት ለማስቆም ብቻ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህንን የፋታ ጊዜ ኃይላቸውን መልሰው ለማደራጀትና የውጭ ጦር ለማስፈር እንደሚጠቀሙበት አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
2026-06-23T16:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4410845_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f1ccb7900a96914b5b796978eca86f34.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
16:04 23.06.2026 (የተሻሻለ: 16:14 23.06.2026) የዩክሬን ጦር እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት ተከትሎ አውሮፓ በሩሲያ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት እየደገፈች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
አውሮፓ በሕዝቡ መካከል ሽብር ለመፍጠርና ማኅበረሰቡን ለመከፋፈል፤ ዩክሬን በሩሲያ እምብርት በሚገኙ ሲቪል ኢላማዎች ላይ ጥቃት እንድትሰነዝር እያበረታታች መሆኑን ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል።
ምዕራባውያን የድርድርና የተኩስ አቁም ጥሪ የሚያቀርቡት፤ የኪየቭን አገዛዝ ለማዳንና የሩሲያን ማጥቃት ለማስቆም ብቻ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህንን የፋታ ጊዜ ኃይላቸውን መልሰው ለማደራጀትና የውጭ ጦር ለማስፈር እንደሚጠቀሙበት አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X