ምዕራባውያን ሀገራት ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ጦርነት በግልጽ እየተዘጋጁ ነው - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ሀገራት ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ጦርነት በግልጽ እየተዘጋጁ ነው - ፑቲን

ፕሬዝዳንቱ ከሩሲያ ከፍተኛ ወታደራዊ ትምህርት ቤት ተመራቂዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦

🟠 በተለያዩ አካባቢዎች የግጭት ተጋላጭነት እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ያለው የዓለም ሁኔታ የተረጋጋ አይደለም፣

🟠 ምዕራባውያን ለጦረኝነታቸው ምክንያት ለማበጀት 'ሩሲያ ወታደራዊ ስጋት' ደቅናብናለች የሚሉ የሐሰት ክሶችን ይጠቀማሉ፣

🟠 ሩሲያ በባለብዙ ዋልታ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥርዓት ለሁሉም ወገን እኩልና የማይከፋፈል ደህንነት እንዲኖር ትሟገታለች፣

🟠 ሩሲያ ለውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ስጋቶች ፈጣንና ተመጣጣኝ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ናት፣

🟠 የሩሲያ ባለሦስት ክፍል የኒውክሌር ትጥቅ መዘመኑን ቀጥሏል።

🟠 ባለፈው ዓመት ከአንድ ሺህ በላይ የጦር መሣሪያዎችና የትጥቅ ዓይነቶች በጦርነት ሜዳ ላይ ተሞክረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0