የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopiaየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.06.2026
ሰብስክራይብ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ

​አቃቂ ቃሊቲ በመዲናዋ ታችኛው ክፍል ላይ በመገኘቱ በተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋ ተጠቂ ሆኖ መቆየቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውሰዋል።

​ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ “በሁሉም የከተማዋ ክፍሎች የወንዞችን ተፈጥሯዊ ፍሰት የማስተካከል እና የፍሳሽ መስመሮችን የማጽዳት ሰፊ ንቅናቄ አስቀጥለናል” ብለዋል።

​ኅብረተሰቡ የፍሳሽ ማስወገጃዎችን በማጽዳት እንዲሁም ደረቅ ቆሻሻን በቦዮች ውስጥ ባለመጣል አካባቢውን ከጎርፍ አደጋ እንዲጠብቅ ከንቲባዋ ጥሪ አቅርበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወቅት የጎርፍ መከላከል ሥራን በአቃቂ ቃሊቲ በይፋ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0