https://amh.sputniknews.africa/20260623/4406866.html
የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ከቤላሩስ የሕፃናት አውቶቡስ ጥቃት ጀርባ ናቸው ያላቸውን ሦስት የዩክሬን ወታደራዊ አባላት እንደለየ አስታወቀ
የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ከቤላሩስ የሕፃናት አውቶቡስ ጥቃት ጀርባ ናቸው ያላቸውን ሦስት የዩክሬን ወታደራዊ አባላት እንደለየ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ከቤላሩስ የሕፃናት አውቶቡስ ጥቃት ጀርባ ናቸው ያላቸውን ሦስት የዩክሬን ወታደራዊ አባላት እንደለየ አስታወቀየዩክሬን ጦር ኃይሎች የድሮን አዛዥ እና የዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ኃላፊ በብራያንስክ ክልል... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T11:29+0300
2026-06-23T11:29+0300
2026-06-23T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4406713_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_d0ad7a21cda71c6ec6a0a4764fba093a.jpg
የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ከቤላሩስ የሕፃናት አውቶቡስ ጥቃት ጀርባ ናቸው ያላቸውን ሦስት የዩክሬን ወታደራዊ አባላት እንደለየ አስታወቀየዩክሬን ጦር ኃይሎች የድሮን አዛዥ እና የዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ኃላፊ በብራያንስክ ክልል ውስጥ በተፈጸመው ጥቃት እጃቸው እንዳለበት የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ አስታውቋል። በጥቃቱ የአንድ ሴት ሕይወት ሲያልፍ፣ በርካታ ሕፃናት የቆሰሉ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ሁለቱ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል።የሩሲያ እና የቤላሩስ ባለሥልጣናት ድርጊቱ የኪየቭ አገዛዝ ግንቦት 12 በስታሮቤልስክ የተማሪዎች መኝታ ቤት የቦምብ ጥቃት በመፈጸም የ21 ታዳጊዎችን ሕይወት ከቀጠፈበት እና 44 ተማሪዎችን ካቆሰለበት አሰቃቂ ድርጊት በኋላ በንፁሃን ላይ የፈጸመው ተመሳሳይ የሽብር ጥቃት ነው ሲሉ አውግዘውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4406713_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_2957f786d00b51a32495648ae7c75fe8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ከቤላሩስ የሕፃናት አውቶቡስ ጥቃት ጀርባ ናቸው ያላቸውን ሦስት የዩክሬን ወታደራዊ አባላት እንደለየ አስታወቀ
11:29 23.06.2026 (የተሻሻለ: 11:34 23.06.2026) የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ከቤላሩስ የሕፃናት አውቶቡስ ጥቃት ጀርባ ናቸው ያላቸውን ሦስት የዩክሬን ወታደራዊ አባላት እንደለየ አስታወቀ
የዩክሬን ጦር ኃይሎች የድሮን አዛዥ እና የዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ኃላፊ በብራያንስክ ክልል ውስጥ በተፈጸመው ጥቃት እጃቸው እንዳለበት የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ አስታውቋል። በጥቃቱ የአንድ ሴት ሕይወት ሲያልፍ፣ በርካታ ሕፃናት የቆሰሉ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ሁለቱ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል።
የሩሲያ እና የቤላሩስ ባለሥልጣናት ድርጊቱ የኪየቭ አገዛዝ ግንቦት 12 በስታሮቤልስክ የተማሪዎች መኝታ ቤት የቦምብ ጥቃት በመፈጸም የ21 ታዳጊዎችን ሕይወት ከቀጠፈበት እና 44 ተማሪዎችን ካቆሰለበት አሰቃቂ ድርጊት በኋላ በንፁሃን ላይ የፈጸመው ተመሳሳይ የሽብር ጥቃት ነው ሲሉ አውግዘውታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X