https://amh.sputniknews.africa/20260623/4405995.html
የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ ሊጥል በሚችል ስምምነት ወይም ሽምግልና ውስጥ አይሳተፍም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ ሊጥል በሚችል ስምምነት ወይም ሽምግልና ውስጥ አይሳተፍም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ ሊጥል በሚችል ስምምነት ወይም ሽምግልና ውስጥ አይሳተፍም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ግብጽ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በመሆን በአባይ ወንዝ ዙሪያ የቅኝ አገዛዝ ዘመን የውሃ ስምምነት... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T09:33+0300
2026-06-23T09:33+0300
2026-06-23T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4405842_0:113:1200:788_1920x0_80_0_0_a8e2346b3df79f7f42cd50c46c81c21b.jpg
የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ ሊጥል በሚችል ስምምነት ወይም ሽምግልና ውስጥ አይሳተፍም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ግብጽ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በመሆን በአባይ ወንዝ ዙሪያ የቅኝ አገዛዝ ዘመን የውሃ ስምምነት ለመጫን የምታደርገው ጥረት ተቀባይነት የለውም ሲሉ የድንበር ተሻጋሪ ውኃዎች እና የሃይድሮ-ፖለቲካ አማካሪው ፈቅአህመድ ነጋሽ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "እነዚያ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነቶች በሁሉም ተፋሰስ ሀገራት ሙሉ በሙሉ ውድቅ ተደርገዋል። አሁን በእነሱ ምትክ ሰባት ሀገራት ከተደራደሩበት በኋላ በስድስት ሀገራት ጸድቆ ሥራ ላይ በዋለው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተተክቷል።" ግብፅም የሚበጃት ይህንኑ ስምምነት ተቀብላ ማፅደቅ እንደሆነ ባለሙያው ምክራቸውን ለግሰዋል። "ግብፅ ዘጠኝ የናይል ሀገራት ለ13 ዓመታት የተደራደሩበትን፣ ፍጻሜ አግኝቶ አሁን በሥራ ላይ የዋለውን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት መኖሩን እውቅና መስጠቷ አስፈላጊ ነው። ይህንን ስምምነት መሠረት በማድረግ የውሃ ክፍፍል ላይ መደራደር ይችላሉ።...በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚደረገውን ውይይት ሊመራ የሚችል ማዕቀፍ በጠፋበት ሁኔታ አስገዳጅ ስምምነት ውስጥ መግባት አስቸጋሪ ይሆናል።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4405842_0:0:1200:900_1920x0_80_0_0_3261a5fda5e0e57affd8e95ea103f4d6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ ሊጥል በሚችል ስምምነት ወይም ሽምግልና ውስጥ አይሳተፍም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
09:33 23.06.2026 (የተሻሻለ: 09:34 23.06.2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ ሊጥል በሚችል ስምምነት ወይም ሽምግልና ውስጥ አይሳተፍም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ግብጽ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በመሆን በአባይ ወንዝ ዙሪያ የቅኝ አገዛዝ ዘመን የውሃ ስምምነት ለመጫን የምታደርገው ጥረት ተቀባይነት የለውም ሲሉ የድንበር ተሻጋሪ ውኃዎች እና የሃይድሮ-ፖለቲካ አማካሪው ፈቅአህመድ ነጋሽ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"እነዚያ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነቶች በሁሉም ተፋሰስ ሀገራት ሙሉ በሙሉ ውድቅ ተደርገዋል። አሁን በእነሱ ምትክ ሰባት ሀገራት ከተደራደሩበት በኋላ በስድስት ሀገራት ጸድቆ ሥራ ላይ በዋለው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተተክቷል።"
ግብፅም የሚበጃት ይህንኑ ስምምነት ተቀብላ ማፅደቅ እንደሆነ ባለሙያው ምክራቸውን ለግሰዋል።
"ግብፅ ዘጠኝ የናይል ሀገራት ለ13 ዓመታት የተደራደሩበትን፣ ፍጻሜ አግኝቶ አሁን በሥራ ላይ የዋለውን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት መኖሩን እውቅና መስጠቷ አስፈላጊ ነው። ይህንን ስምምነት መሠረት በማድረግ የውሃ ክፍፍል ላይ መደራደር ይችላሉ።...በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚደረገውን ውይይት ሊመራ የሚችል ማዕቀፍ በጠፋበት ሁኔታ አስገዳጅ ስምምነት ውስጥ መግባት አስቸጋሪ ይሆናል።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X