https://amh.sputniknews.africa/20260623/4405551.html
ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ነው
ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ነው
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ነው የደቡብ ሱዳን የመጀመሪያ አጠቃላይ ምርጫ እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 22 ቀን 2026 እንደሚካሄድ የሀገሪቱ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T08:32+0300
2026-06-23T08:32+0300
2026-06-23T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4405398_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_805dc8359a0650492462fd887741bc5d.jpg
ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ነው የደቡብ ሱዳን የመጀመሪያ አጠቃላይ ምርጫ እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 22 ቀን 2026 እንደሚካሄድ የሀገሪቱ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ድምፅ አሰጣጡ የፕሬዚዳንታዊ፣ የፓርላማ፣ የክልላዊ እና የአካባቢ አስተዳደር ምርጫዎችን ያጠቃልላል። ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ሁለት ዙር ሥርዓትን የሚከተል ሲሆን ማንኛውም ዕጩ ፍጹም አብላጫ ድምፅ ካላገኘ የመጨረሻ ማጣሪያ (ሁለተኛ ዙር) ምርጫ ይካሄዳል። የወቅቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለምርጫው ዕጩ ሆነው እንደሚቀርቡ ማስታወቃቸው ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4405398_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_3b5131695e0d88ca29e91e62e32d8bd1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ነው
08:32 23.06.2026 (የተሻሻለ: 08:34 23.06.2026) ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ነው
የደቡብ ሱዳን የመጀመሪያ አጠቃላይ ምርጫ እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 22 ቀን 2026 እንደሚካሄድ የሀገሪቱ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ድምፅ አሰጣጡ የፕሬዚዳንታዊ፣ የፓርላማ፣ የክልላዊ እና የአካባቢ አስተዳደር ምርጫዎችን ያጠቃልላል። ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ሁለት ዙር ሥርዓትን የሚከተል ሲሆን ማንኛውም ዕጩ ፍጹም አብላጫ ድምፅ ካላገኘ የመጨረሻ ማጣሪያ (ሁለተኛ ዙር) ምርጫ ይካሄዳል።
የወቅቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለምርጫው ዕጩ ሆነው እንደሚቀርቡ ማስታወቃቸው ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X