https://amh.sputniknews.africa/20260623/4405339.html
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የሚያጠናክሩ፣ የገበያ ተደራሽነትን የሚያሻሽሉ እና የገበሬዎችን ገቢ የሚያስጠብቁ ማሻሻያዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአንድ ኪሎ ቡና ዋጋን... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T08:02+0300
2026-06-23T08:02+0300
2026-06-23T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4405186_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_cd0f21454ce768ba9f804406e271daf7.jpg
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የሚያጠናክሩ፣ የገበያ ተደራሽነትን የሚያሻሽሉ እና የገበሬዎችን ገቢ የሚያስጠብቁ ማሻሻያዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአንድ ኪሎ ቡና ዋጋን ከ0.23–0.54 ዶላር ወደ 0.92–1.23 ዶላር ከፍ ማድረጋቸውን ዊሊያም ሩቶ ገልጸዋል። በኪሪንያጋ የሀገሪቱን የቡና ዘርፍ ለማነቃቃት በተዘጋጀ መርኃ-ግብር ማብሰሪያ ባደረጉት ንግግር፤ “ከእያንዳንዱ የቡና ሽያጭ ቢያንስ 80 በመቶው በቀጥታ ለገበሬው እንዲደርስ እያደረግን ሲሆን ክፍያም ሽያጭ በተፈጸመ በአምስት ቀናት ውስጥ ይፈጸማል” ብለዋል። በተጨማሪም “ከፍተኛ እሴት በኬንያ እንዲቀር፤ ሀገሪቱ ትኩረቷን ወደ ሀገር ውስጥ ማቀነባበር፣ ማሸግ እና ብራንዲንግ ላይ እያደረገች ነው” ሲሉ ፕሬዚዳንቱ አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት
2026-06-23T08:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4405186_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_5557e6b7b2e6bd5c8ef16fff25f5eed2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት
08:02 23.06.2026 (የተሻሻለ: 08:04 23.06.2026) “ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ እያቆምን ነው” - የኬንያ ፕሬዚዳንት
የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የሚያጠናክሩ፣ የገበያ ተደራሽነትን የሚያሻሽሉ እና የገበሬዎችን ገቢ የሚያስጠብቁ ማሻሻያዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአንድ ኪሎ ቡና ዋጋን ከ0.23–0.54 ዶላር ወደ 0.92–1.23 ዶላር ከፍ ማድረጋቸውን ዊሊያም ሩቶ ገልጸዋል።
በኪሪንያጋ የሀገሪቱን የቡና ዘርፍ ለማነቃቃት በተዘጋጀ መርኃ-ግብር ማብሰሪያ ባደረጉት ንግግር፤ “ከእያንዳንዱ የቡና ሽያጭ ቢያንስ 80 በመቶው በቀጥታ ለገበሬው እንዲደርስ እያደረግን ሲሆን ክፍያም ሽያጭ በተፈጸመ በአምስት ቀናት ውስጥ ይፈጸማል” ብለዋል።
በተጨማሪም “ከፍተኛ እሴት በኬንያ እንዲቀር፤ ሀገሪቱ ትኩረቷን ወደ ሀገር ውስጥ ማቀነባበር፣ ማሸግ እና ብራንዲንግ ላይ እያደረገች ነው” ሲሉ ፕሬዚዳንቱ አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X