https://amh.sputniknews.africa/20260622/4617596.html
ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት
ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ተላቆ አዳዲስ የሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት መከተል ስላለበት የዕውቀት ምንጭ ከደቡብ አፍሪካው የለሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ከሲቡሲሶ ማሻባኔ ጋር... 22.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-22T17:34+0300
2026-06-22T17:34+0300
2026-07-11T17:34+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4617213_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_cff62987b9a809d63b5199ca72a228f3.png
ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት
Sputnik አፍሪካ
"የትምህርት ሥርዓታችን አሁንም ድረስ የራሳቸውን ሀብት የሚፈጥሩ ሉዓላዊ ዜጎችን ከመቅረጽ ይልቅ በሌሎች ላይ ጥገኞች የሆኑ የሥራ ፈላጊዎችን ስብስብ እያመረተ ይገኛል።... እውነተኛ ነጻነት የሚጀምረው የአፍሪካን የአገሬው ተወላጅ ዕውቀቶች እና ቋንቋዎች ለኢኮኖሚና ለዕውቀት ነጻነት ማዋል ስንችል ነው፡፡" ሲሉ የሌሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ሲቡሲሶ ማሻባኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ተላቆ አዳዲስ የሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት መከተል ስላለበት የዕውቀት ምንጭ ከደቡብ አፍሪካው የለሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ከሲቡሲሶ ማሻባኔ ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ክፍል ሁለት ደሞ አዲሱ ብሔራዊ የቱሪዝም ፖሊሲና ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ለመሳብ ስላለው ዕቅድ፣ እንዲሁም እ.ኤ.አ ከሰኔ 20 እስከ ሰኔ 24 ፣ 2026 በኢትዮጵያ የቱሪስት አስጎብኝዎች “ኢትዮጵያ በቱሪስት አስጎብኝዎች ዓይን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሙዚየም ለዕይታ የቀረበውን 4ኛው የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይን እንዳስሳለን። ዐዉደ ርዕዩ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ስላለው ሚና የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ስለሺ ግርማ እና የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሄኖክ ጸጋዬ ማብራሪያ ይሰጡናል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ተላቆ አዳዲስ የሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት መከተል ስላለበት የዕውቀት ምንጭ ከደቡብ አፍሪካው የለሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ከሲቡሲሶ ማሻባኔ ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ክፍል ሁለት ደሞ አዲሱ ብሔራዊ የቱሪዝም ፖሊሲና ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ለመሳብ ስላለው ዕቅድ፣ እንዲሁም እ.ኤ.አ ከሰኔ 20 እስከ ሰኔ 24 ፣ 2026 በኢትዮጵያ የቱሪስት አስጎብኝዎች “ኢትዮጵያ በቱሪስት አስጎብኝዎች ዓይን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሙዚየም ለዕይታ የቀረበውን 4ኛው የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይን እንዳስሳለን። ዐዉደ ርዕዩ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ስላለው ሚና የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ስለሺ ግርማ እና የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሄኖክ ጸጋዬ ማብራሪያ ይሰጡናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4617213_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_4c120a40bc376a563887dc9d194c7d56.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት
17:34 22.06.2026 (የተሻሻለ: 17:34 11.07.2026) "የትምህርት ሥርዓታችን አሁንም ድረስ የራሳቸውን ሀብት የሚፈጥሩ ሉዓላዊ ዜጎችን ከመቅረጽ ይልቅ በሌሎች ላይ ጥገኞች የሆኑ የሥራ ፈላጊዎችን ስብስብ እያመረተ ይገኛል።... እውነተኛ ነጻነት የሚጀምረው የአፍሪካን የአገሬው ተወላጅ ዕውቀቶች እና ቋንቋዎች ለኢኮኖሚና ለዕውቀት ነጻነት ማዋል ስንችል ነው፡፡" ሲሉ የሌሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ሲቡሲሶ ማሻባኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ተላቆ አዳዲስ የሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት መከተል ስላለበት የዕውቀት ምንጭ
ከደቡብ አፍሪካው የለሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ከሲቡሲሶ ማሻባኔ ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ክፍል ሁለት ደሞ አዲሱ ብሔራዊ የቱሪዝም ፖሊሲና ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ለመሳብ ስላለው ዕቅድ፣ እንዲሁም እ.ኤ.አ ከሰኔ 20 እስከ ሰኔ 24 ፣ 2026 በኢትዮጵያ የቱሪስት አስጎብኝዎች “ኢትዮጵያ በቱሪስት አስጎብኝዎች ዓይን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሙዚየም ለዕይታ የቀረበውን 4ኛው የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይን እንዳስሳለን። ዐዉደ ርዕዩ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ስላለው ሚና
የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ስለሺ ግርማ እና የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሄኖክ ጸጋዬ ማብራሪያ ይሰጡናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox