https://amh.sputniknews.africa/20260622/4404376.html
የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአካባቢ ባለሥልጣናት የውጭ እርዳታ ጥገኝነታቸውን እንዲቀንሱ አሳሰቡ
የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአካባቢ ባለሥልጣናት የውጭ እርዳታ ጥገኝነታቸውን እንዲቀንሱ አሳሰቡ
Sputnik አፍሪካ
የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአካባቢ ባለሥልጣናት የውጭ እርዳታ ጥገኝነታቸውን እንዲቀንሱ አሳሰቡ ምዊጉሉ ንቼምባ፤ የሀገር ውስጥ የድጋፍ ሥርዓቶችን ማጠናከር፤ ለተጋላጭ ሕፃናት ዘላቂ አገልግሎት ለመስጠትና አስተማማኝ ባልሆነ የለጋሾች የገንዘብ ድጋፍ... 22.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-22T19:42+0300
2026-06-22T19:42+0300
2026-06-22T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/16/4404223_0:19:1280:739_1920x0_80_0_0_750e2e5bdb6f434f8d3b47cdaba466cf.jpg
የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአካባቢ ባለሥልጣናት የውጭ እርዳታ ጥገኝነታቸውን እንዲቀንሱ አሳሰቡ ምዊጉሉ ንቼምባ፤ የሀገር ውስጥ የድጋፍ ሥርዓቶችን ማጠናከር፤ ለተጋላጭ ሕፃናት ዘላቂ አገልግሎት ለመስጠትና አስተማማኝ ባልሆነ የለጋሾች የገንዘብ ድጋፍ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ ያስችላል ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገሪቱ የዜና ማሰራጫ ዘግቧል።“ዜጎች ድጋፍ ፍለጋ ሌላ ቦታ ከሚማትሩ፤ በራሳችን ሀብትና ሥርዓት እንዴት ልንረዳቸው እንደምንችል ማጤን አለብን” ሲሉ በሀገሪቱ መዲና ዶዶማ በተካሄደ ፕሮግራም ላይ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ብሔራዊ በጀቱ የሀገሪቱን የራስ ሀብት ብቻ ተገን ማድረጉ አስፈላጊ እንደሆነ በልዩ ሁኔታ ማንሳታቸውን ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።“በእርዳታ ላይ የመተማመን ዘመን አብቅቷል” ሲሉም አፅንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/16/4404223_135:0:1146:758_1920x0_80_0_0_31fc590d56c0286ed4c013ce18b4dd69.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአካባቢ ባለሥልጣናት የውጭ እርዳታ ጥገኝነታቸውን እንዲቀንሱ አሳሰቡ
19:42 22.06.2026 (የተሻሻለ: 19:44 22.06.2026) የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአካባቢ ባለሥልጣናት የውጭ እርዳታ ጥገኝነታቸውን እንዲቀንሱ አሳሰቡ
ምዊጉሉ ንቼምባ፤ የሀገር ውስጥ የድጋፍ ሥርዓቶችን ማጠናከር፤ ለተጋላጭ ሕፃናት ዘላቂ አገልግሎት ለመስጠትና አስተማማኝ ባልሆነ የለጋሾች የገንዘብ ድጋፍ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ ያስችላል ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገሪቱ የዜና ማሰራጫ ዘግቧል።
“ዜጎች ድጋፍ ፍለጋ ሌላ ቦታ ከሚማትሩ፤ በራሳችን ሀብትና ሥርዓት እንዴት ልንረዳቸው እንደምንችል ማጤን አለብን” ሲሉ በሀገሪቱ መዲና ዶዶማ በተካሄደ ፕሮግራም ላይ ተናግረዋል።
ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ብሔራዊ በጀቱ የሀገሪቱን የራስ ሀብት ብቻ ተገን ማድረጉ አስፈላጊ እንደሆነ በልዩ ሁኔታ ማንሳታቸውን ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።
“በእርዳታ ላይ የመተማመን ዘመን አብቅቷል” ሲሉም አፅንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X