- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫ ውዝግቦች

የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫ ውዝግቦች
ሰብስክራይብ
''እንደኔ አሜሪካ በኢራንና በሶማሊያዊው ዳኛ ላይ የያዘችው አቋም የፖለቲካ አቋም ነው። ለነዚህ ሀገራት ያላት አመለካከት ምን ይመስላል የሚለውን ነገር ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል —ፊፋ እንደዚህ ዓይነት ነገሮች ድጋሚ እንዲፈጠሩ መፍቀድ የለበትም'' ሲል አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ዘርዓይ እያሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ ከሰሞኑ በካናዳ፣ ሜክሲኮና አሜሪካ አማካኝነት እየተሠናዳ የሚገኘው የ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ውዝግቦችን ከሜዳና ውስጥና ሜዳ ውጪ ክስተቶች ጋር በማጣመር እንወያያለን።
አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ዘርዓይ እያሱና ሌላኛው የስፖርት ጋዜጠኛ ሳምሶን አበበ ሙያዊ ዕይታቸውን አጋርተውናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0