መንግሥት የአዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ አየሠራ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

መንግሥት የአዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ አየሠራ ነው - የቱሪዝም ሚኒስቴር

የሚኒስቴሩ ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ፤ “ኢትዮጵያ በቱሪስት አስጎብኝዎች ዓይን” በሚል መሪ ቃል ከተዘጋጀው 4ኛው የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በተለየ የገለጹት ነው።

"በአዲሱ የቱሪዝም ፖሊሲ ብሔራዊ ፓርኮችን፣ የዱር እንስሳትን እንዲሁም የከተማ መሠረተ ልማቶችን ያካተቱ የቱሪስት መስህብ መዳረሻዎች አሉን።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0