https://amh.sputniknews.africa/20260622/4401543.html
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በሚኒስቴሩ ዕቅድ መሠረት በተጠቀሰው ግዜ 1 ሺህ 176 ፈጣን የኃይል መሙያ ጣቢያዎች በአዲስ አበባ... 22.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-22T15:53+0300
2026-06-22T15:53+0300
2026-06-22T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/16/4401390_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f1b8c297e98cebf473bfe09cb9143588.jpg
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በሚኒስቴሩ ዕቅድ መሠረት በተጠቀሰው ግዜ 1 ሺህ 176 ፈጣን የኃይል መሙያ ጣቢያዎች በአዲስ አበባ እንዲሁም 1,050 የሚሆኑት ደግሞ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይገነባሉ። ኢትዮጵያ በኤሊክትሪክ ትራንስፖርት ከሌሎች ቀድማ በመገኘቷ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ መሆን እንደቻለች፤ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ተናግረዋል፡፡ “ርዕስ የሆንነው ከፍተኛ የመንግሥት ድጋፍ ስላለን፣ ተቋማት ስለሚጣመሩ እና የግሉ ዘርፍ ፈጣን ምላሽ በመስጠቱ ነው” ሲሉ ሀገሪቱ በዘርፉ ስኬታማ የሆነችበትን ምክንያት አስረድተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
2026-06-22T15:53+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/16/4401390_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_983a41c1755b335acaf84799f6f6a4df.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
15:53 22.06.2026 (የተሻሻለ: 15:54 22.06.2026) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ትገነባለች - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
በሚኒስቴሩ ዕቅድ መሠረት በተጠቀሰው ግዜ 1 ሺህ 176 ፈጣን የኃይል መሙያ ጣቢያዎች በአዲስ አበባ እንዲሁም 1,050 የሚሆኑት ደግሞ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይገነባሉ።
ኢትዮጵያ በኤሊክትሪክ ትራንስፖርት ከሌሎች ቀድማ በመገኘቷ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ መሆን እንደቻለች፤ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ተናግረዋል፡፡
“ርዕስ የሆንነው ከፍተኛ የመንግሥት ድጋፍ ስላለን፣ ተቋማት ስለሚጣመሩ እና የግሉ ዘርፍ ፈጣን ምላሽ በመስጠቱ ነው” ሲሉ ሀገሪቱ በዘርፉ ስኬታማ የሆነችበትን ምክንያት አስረድተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X