https://amh.sputniknews.africa/20260622/4400163.html
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያን ባስመረቁበት መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የዳታ ሉዓላዊነትን... 22.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-22T13:57+0300
2026-06-22T13:57+0300
2026-06-22T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/16/4400010_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e09c2bccb6f0ad248045b238af2109b4.jpg
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያን ባስመረቁበት መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የዳታ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከሶፍትዌር ባለፈ ሃርድዌር ላይም መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢኒስቲትዩት ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን ፋብሪካውን ለማቋቋም እየሠራ መሆኑንም ጠቁመዋል።"በሶፍትዌር እና በዳታ ረገድ ያሳየነው ብቃት ወደ ሃርድዌር ምርት ሲሸጋገር፤ ለቀጣዩ ትውልድ ሙሉ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት መሠረት ይጥላል።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
2026-06-22T13:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/16/4400010_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_28e794e31290dd836bbfad95c0747ca5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
13:57 22.06.2026 (የተሻሻለ: 14:04 22.06.2026) ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት የላፕቶፕ እና ታብሌት ማምረቻ ፋብሪካ ትገነባለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያን ባስመረቁበት መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የዳታ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከሶፍትዌር ባለፈ ሃርድዌር ላይም መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢኒስቲትዩት ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን ፋብሪካውን ለማቋቋም እየሠራ መሆኑንም ጠቁመዋል።
"በሶፍትዌር እና በዳታ ረገድ ያሳየነው ብቃት ወደ ሃርድዌር ምርት ሲሸጋገር፤ ለቀጣዩ ትውልድ ሙሉ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት መሠረት ይጥላል።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X