https://amh.sputniknews.africa/20260621/4394159.html
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ ቃጠሎው የተነሳው ከሌሊቱ አስር ሰዓት አካባቢ እንደሆነ ይታመናል ሲል የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር ገልጿል።“የኬንያ ቀይ መስቀል ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጣ... 21.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-21T18:47+0300
2026-06-21T18:47+0300
2026-06-21T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/15/4394006_0:282:464:543_1920x0_80_0_0_2f9915b7d8df615d050257dab374c348.jpg
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ ቃጠሎው የተነሳው ከሌሊቱ አስር ሰዓት አካባቢ እንደሆነ ይታመናል ሲል የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር ገልጿል።“የኬንያ ቀይ መስቀል ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጣ የአደጋ ምላሽ ሰጪ ቡድን ጋር በመሆን በስፍራው በመገኘት የአደጋ ጊዜ ምላሽ ጥረቶችን እየደገፈና የተጎጂዎችን ፍላጎት እየገመገመ ይገኛል” ብሏል።እስካሁን በሰዎች ላይ የደረሰ ጉዳት አልተመዘገበም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ
2026-06-21T18:47+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/15/4394006_0:238:464:586_1920x0_80_0_0_509da856720d905e37c102d12e48c557.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ
18:47 21.06.2026 (የተሻሻለ: 18:54 21.06.2026) በናይሮቢ ጊኮምባ ገበያ ላይ በተነሳ ከባድ ቃጠሎ በንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ
ቃጠሎው የተነሳው ከሌሊቱ አስር ሰዓት አካባቢ እንደሆነ ይታመናል ሲል የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር ገልጿል።
“የኬንያ ቀይ መስቀል ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጣ የአደጋ ምላሽ ሰጪ ቡድን ጋር በመሆን በስፍራው በመገኘት የአደጋ ጊዜ ምላሽ ጥረቶችን እየደገፈና የተጎጂዎችን ፍላጎት እየገመገመ ይገኛል” ብሏል።
እስካሁን በሰዎች ላይ የደረሰ ጉዳት አልተመዘገበም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X