በዩናይትድ ኪንግደም የስለት ጥቃት አምስት ሙስሊሞች መቁሰላቸውን ፖሊስ ገለጸ

ሰብስክራይብ

#viral | በዩናይትድ ኪንግደም የስለት ጥቃት አምስት ሙስሊሞች መቁሰላቸውን ፖሊስ ገለጸ

ቢላዋ የታጠቀ አንድ የ36 ዓመት ግለሰብ በስኮትላንድ መዲና ኤደንብራ ባደረሰው ጥቃት ሆስፒታል ከገቡት መካከል ሦስቱ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል።

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር ውሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0