https://amh.sputniknews.africa/20260621/4391401.html
ኳታር የኢራን–አሜሪካ የመግባቢያ ሰነድ አፈጻጸምን የሚከታተሉ ቡድኖች አቋቋመች
ኳታር የኢራን–አሜሪካ የመግባቢያ ሰነድ አፈጻጸምን የሚከታተሉ ቡድኖች አቋቋመች
Sputnik አፍሪካ
ኳታር የኢራን–አሜሪካ የመግባቢያ ሰነድ አፈጻጸምን የሚከታተሉ ቡድኖች አቋቋመች የመጨረሻውን የኢራን–አሜሪካ ስምምነት ለመደራደር የቴክኒክ የሥራ ቡድኖች መቋቋማቸውን እንዲሁም የመግባቢያ ሰነዱን አፈጻጸም የሚቆጣጠሩ፣ ሂደቱን የሚከታተሉ እና ወገኖቹ ወደ... 21.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-21T16:16+0300
2026-06-21T16:16+0300
2026-06-21T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/15/4391248_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_36e0534838f0e9a3d8d4dacc06418908.jpg
ኳታር የኢራን–አሜሪካ የመግባቢያ ሰነድ አፈጻጸምን የሚከታተሉ ቡድኖች አቋቋመች የመጨረሻውን የኢራን–አሜሪካ ስምምነት ለመደራደር የቴክኒክ የሥራ ቡድኖች መቋቋማቸውን እንዲሁም የመግባቢያ ሰነዱን አፈጻጸም የሚቆጣጠሩ፣ ሂደቱን የሚከታተሉ እና ወገኖቹ ወደ መጨረሻ ስምምነት እንዲያመሩ የሚያግዙ ራሳቸውን የቻሉ የክትትል ቡድኖች እንደሚኖሩ የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።ይህ የተሰማው ኢራን፣ አሜሪካ፣ ኳታር እንዲሁም ፓኪስታንን ያካተተው የሲዊዘርላንዱ የሉሰርን ሐይቅ ጉባኤ የመጀመሪያው የከፍተኛ ደረጃ ኮሚቴ ስብሰባ በተጀመረበት ወቅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/15/4391248_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_6ac19c713502ae2f0339623c732834ad.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኳታር የኢራን–አሜሪካ የመግባቢያ ሰነድ አፈጻጸምን የሚከታተሉ ቡድኖች አቋቋመች
16:16 21.06.2026 (የተሻሻለ: 16:24 21.06.2026) ኳታር የኢራን–አሜሪካ የመግባቢያ ሰነድ አፈጻጸምን የሚከታተሉ ቡድኖች አቋቋመች
የመጨረሻውን የኢራን–አሜሪካ ስምምነት ለመደራደር የቴክኒክ የሥራ ቡድኖች መቋቋማቸውን እንዲሁም የመግባቢያ ሰነዱን አፈጻጸም የሚቆጣጠሩ፣ ሂደቱን የሚከታተሉ እና ወገኖቹ ወደ መጨረሻ ስምምነት እንዲያመሩ የሚያግዙ ራሳቸውን የቻሉ የክትትል ቡድኖች እንደሚኖሩ የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ይህ የተሰማው ኢራን፣ አሜሪካ፣ ኳታር እንዲሁም ፓኪስታንን ያካተተው የሲዊዘርላንዱ የሉሰርን ሐይቅ ጉባኤ የመጀመሪያው የከፍተኛ ደረጃ ኮሚቴ ስብሰባ በተጀመረበት ወቅት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X