https://amh.sputniknews.africa/20260621/4390577.html
ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ 10 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገለጸ
ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ 10 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ 10 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገለጸየአጀንዳዎቹ ምንነት የሚገለጸው ግን ወደፊት እንደሆነ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሺነር አምባሳደር መሀመድ ድሪሪ አስታውቀዋል። ኮሚሽኑ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔውን... 21.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-21T15:30+0300
2026-06-21T15:30+0300
2026-06-21T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/15/4390424_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_e897265ffc7e51425a37af62a6cd9571.jpg
ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ 10 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገለጸየአጀንዳዎቹ ምንነት የሚገለጸው ግን ወደፊት እንደሆነ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሺነር አምባሳደር መሀመድ ድሪሪ አስታውቀዋል። ኮሚሽኑ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔውን ለማሳካት የሚያስችል የንቅናቄ ዘመቻ ለመጀመር በኢትዮጵያ ከሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሞያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የምክክር ጉባዔው ከመጪው ሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/15/4390424_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_1808c27a3ce3662b064d5a49f18e2457.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ 10 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገለጸ
15:30 21.06.2026 (የተሻሻለ: 15:34 21.06.2026) ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ 10 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገለጸ
የአጀንዳዎቹ ምንነት የሚገለጸው ግን ወደፊት እንደሆነ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሺነር አምባሳደር መሀመድ ድሪሪ አስታውቀዋል።
ኮሚሽኑ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔውን ለማሳካት የሚያስችል የንቅናቄ ዘመቻ ለመጀመር በኢትዮጵያ ከሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሞያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የምክክር ጉባዔው ከመጪው ሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X