የኢትዮጵያ ‘5 ሚሊዮን ኮደሮች’ መርኃ-ግብር የሠልጣኞች ቁጥርን 7 ሚሊዮን ለማድረስ አቅዷል

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ‘5 ሚሊዮን ኮደሮች’ መርኃ-ግብር የሠልጣኞች ቁጥርን 7 ሚሊዮን ለማድረስ አቅዷል

በፕሮግራሙ በሦስት ዓመት አምስት ሚሊዮን ኮደሮችን ለማሠልጠን ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፤ በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ የሠልጣኞች ቁጥር ከአምስት ሚሊዮን በላይ ተሻግሯል።

‍ ​ከሠልጣኞቹ መካከል ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ሥልጠናውን በስኬት ያጠናቀቁ ሲሆን አሁን ባለው ከፍተኛ መነሳሳት መሠረት እስከ መጪው ነሃሴ ድረስ የሠልጣኞችን ቁጥር 7 ሚሊዮን ለማድረስ አዲስ ግብ መቀመጡን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

 

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚደገፈው ይህ መርኃ-ግብር፤ ኢትዮጵያውያንን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የማብቃት ዓላማ ያነገበ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0