ለአሜሪካ እና ኢራን ንግግር ስዊዘርላንድ የደረሱት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከስዊዘርላንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
12:33 21.06.2026 (የተሻሻለ: 12:34 21.06.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ለአሜሪካ እና ኢራን ንግግር ስዊዘርላንድ የደረሱት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከስዊዘርላንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
አባስ አራጋቺ በቡርገንስትኮ ከኢግናዚዮ ካሲስ ጋር ተገናኝተው መክረዋል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኢል ባጋኢ እንደገለጹት፤ የውይይቱ አጀንዳ የሚከተሉትን ያካትታል፦
በኢራን እና በፓኪስታንና በኳታር አሸማጋዮች መካከል የሚደረግ የማለዳ የሁለትዮሽ ውይይት፤
ኢራን እና አሜሪካን ጨምሮ ኳታርና ፓኪስታንም የሚሳተፉበት የከሰዓት የአራትዮሽ ውይይት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X