በስዊዘርላንድ የሚካሄደው የኢራን–አሜሪካ ንግግር የእስራኤል እና ሄዝቦላህን ቀውስ ቀዳሚ አጀንዳው እንደሚያደርግ ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopiaበስዊዘርላንድ የሚካሄደው የኢራን–አሜሪካ ንግግር የእስራኤል እና ሄዝቦላህን ቀውስ ቀዳሚ አጀንዳው እንደሚያደርግ ተገለጸ
በስዊዘርላንድ የሚካሄደው የኢራን–አሜሪካ ንግግር የእስራኤል እና ሄዝቦላህን ቀውስ ቀዳሚ አጀንዳው እንደሚያደርግ ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.06.2026
ሰብስክራይብ

በስዊዘርላንድ የሚካሄደው የኢራን–አሜሪካ ንግግር የእስራኤል እና ሄዝቦላህን ቀውስ ቀዳሚ አጀንዳው እንደሚያደርግ ተገለጸ

​የስዊዘርላንዱ የኢራን እና አሜሪካ ድርድር በእስራኤል–ሄዝቦላህ ግጭት ዙሪያ የሚያተኩር አስቸኳይ ስብሰባ ማካተቱን የሚዲያ ዘገባ አመልክቷል። ጉዳዩ የድርድሩ ቀዳሚ የውይይት አጀንዳ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ፓኪስታን እና ኳታር የሚያሸማግሉት ​የኢራን እና አሜሪካ ድርድር ዛሬ በቡርገንስቶክ፣ ስዊዘርላንድ ይጀምራል። ውይይቱ በዝግ እንደሚካሄድም ታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0