"ሕዝባችን የሚደርሱበትን ጥቃት ተቋቁሞ ከምንጊዜውም በላይ በኩራት ቆሟል" - የኒጀር ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ
"ሕዝባችን የሚደርሱበትን ጥቃት ተቋቁሞ ከምንጊዜውም በላይ በኩራት ቆሟል" - የኒጀር ባለሥልጣን

​በቅርቡ በኒያሜ አውሮፕላን ማረፊያ ስለተፈጸመው የጅሃዲስት ጥቃት አስተያየታቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ የሰጡት ኑሁ አርዚካ፤ “እየሆነ ስላለው ነገር ማክሮንን እና ፈረንሳይን በቀጥታ ብንከስ በፍጹም አያስደንቅም።”

​ ምዕራባውያን ሀገራት አፍሪካን ዳግም መግዛት “ከእንግዲህ የማይቻል መሆኑን መቀበል አለባቸው” ሲሉም የኒጀር የለውጥ መማክርት ምክር ቤት አባል ገልጸዋል።

​ ​ በሀገሪቱ ላይ የሚሰነዘሩ ሴራዎችን ለማክሸፍ “ቀና ብሎ የመቆም ጥረቱ፤ ኃላፊነትና ምክንያት” ሊታከልበት ይገባል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0