https://amh.sputniknews.africa/20260620/4384175.html
የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር
የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር
Sputnik አፍሪካ
#viral | የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር ታዳጊ ማርቆስ አበባየሁ ያሳደጋት ዶሮ ታማበት ባያስችለው ወደ ደንበጫ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ይዟት አመራ። የጤና ባለሙያው ዑመር ጫኔ፣ ታዳጊውን በመቅረጽ... 20.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-20T15:55+0300
2026-06-20T15:55+0300
2026-06-20T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/14/4383840_0:115:654:483_1920x0_80_0_0_c562484c2ff19a91776345a69c17c984.jpg
#viral | የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር ታዳጊ ማርቆስ አበባየሁ ያሳደጋት ዶሮ ታማበት ባያስችለው ወደ ደንበጫ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ይዟት አመራ። የጤና ባለሙያው ዑመር ጫኔ፣ ታዳጊውን በመቅረጽ ቪዲዮውንም በማኅበራዊ ሚዲያ አጋርቶ ወደ አንድ ሚሊዮን ገደማ እይታ በማግኘት የብዙዎችን ልብ ሰርቋል።“ልጁ በወቅቱ ዶሮዋን ይዟት በመምጣቱ ትክክለኛ ቦታ አይደለም በሚል ያንገራገሩት ቢኖሩም፤ ልጁን ሳየው በልጅነት ልቦና መሆኑ እንዲሁም ፊቱ ላይ ያስተዋልኩት የዋህነት ስላሳዘነኝ ቪዲዮውን ልቀርፀው ችያለሁ፡፡" ሲል ዑመር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡ አዲሱ ምዕራፍየማርቆስን ርህራሄ የተመለከተ አንድ የግል ድርጅት 100 ዶሮዎችን በስጦታ ሊያበረክትለት ቃል ገብቷል። በተጨማሪም ማርቆስንና ዑመርን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት፣ በዶሮ እርባታ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጣቸው ይገኛል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር
Sputnik አፍሪካ
የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር
2026-06-20T15:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/14/4383840_0:54:654:545_1920x0_80_0_0_9e949742d851583b4359da398f3c6b44.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር
15:55 20.06.2026 (የተሻሻለ: 16:04 20.06.2026) #viral | የታመመች ዶሮውን ይዞ ሆስፒታል የሄደው ታዳጊ እና ርህራሄ የከፈተው የዕድል በር
ታዳጊ ማርቆስ አበባየሁ ያሳደጋት ዶሮ ታማበት ባያስችለው ወደ ደንበጫ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ይዟት አመራ። የጤና ባለሙያው ዑመር ጫኔ፣ ታዳጊውን በመቅረጽ ቪዲዮውንም በማኅበራዊ ሚዲያ አጋርቶ ወደ አንድ ሚሊዮን ገደማ እይታ በማግኘት የብዙዎችን ልብ ሰርቋል።
“ልጁ በወቅቱ ዶሮዋን ይዟት በመምጣቱ ትክክለኛ ቦታ አይደለም በሚል ያንገራገሩት ቢኖሩም፤ ልጁን ሳየው በልጅነት ልቦና መሆኑ እንዲሁም ፊቱ ላይ ያስተዋልኩት የዋህነት ስላሳዘነኝ ቪዲዮውን ልቀርፀው ችያለሁ፡፡" ሲል ዑመር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
አዲሱ ምዕራፍ
የማርቆስን ርህራሄ የተመለከተ አንድ የግል ድርጅት 100 ዶሮዎችን በስጦታ ሊያበረክትለት ቃል ገብቷል። በተጨማሪም ማርቆስንና ዑመርን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት፣ በዶሮ እርባታ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጣቸው ይገኛል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X