የቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ

© telegram sputnik_ethiopiaየቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ
የቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2026
ሰብስክራይብ

የቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ

የሁለቱን አገራት ልዩ ልዩ ባህላዊ ምግቦች ያስተዋወቀውና በቻይናው የኮንስትራክሽን ግዙፍ ተቋም “ቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን” አዘጋጅነት በኦሮሚያ ሚዲያ ኮምፕሌክስ የግንባታ ማዕከል ውስጥ የተከናወነው ይህ ፌስቲቫል፥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሁለቱን አገራት ዜጎችና ጎብኚዎችን አስተናግዷል።

እ.ኤ.አ. 2026 የቻይና-አፍሪካ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ዓመት መሆኑን ተከትሎ የተዘጋጀው ይህ መርሃ ግብር፥ በቻይናውያን ዘንድ ከሚከበረው የ"ድራጎን ቦት" በዓል ጋር አብሮ የዋለ ሲሆን በዕለቱ እንደ "ዞንግዚ" ያሉ የቻይና ባህላዊ ምግቦችና የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ለታዳሚው ቀርበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
የቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
የቻይና-ኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ እና የባሕል ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምግብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0