የማደጋስካር ከፍተኛ ዲፕሎማት የሞስኮ ጉብኝት የደሴቲቱን አዲስ የፖለቲካ አቅጣጫ ያረጋገጠ ነው - ፖለቲከኛ

© telegram sputnik_ethiopiaየማደጋስካር ከፍተኛ ዲፕሎማት የሞስኮ ጉብኝት የደሴቲቱን አዲስ የፖለቲካ አቅጣጫ ያረጋገጠ ነው - ፖለቲከኛ
የማደጋስካር ከፍተኛ ዲፕሎማት የሞስኮ ጉብኝት የደሴቲቱን አዲስ የፖለቲካ አቅጣጫ ያረጋገጠ ነው - ፖለቲከኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2026
ሰብስክራይብ

የማደጋስካር ከፍተኛ ዲፕሎማት የሞስኮ ጉብኝት የደሴቲቱን አዲስ የፖለቲካ አቅጣጫ ያረጋገጠ ነው - ፖለቲከኛ

የአሊስ ንዲያዬ የሞስኮ ጉብኝት “ከሩሲያ ጋር ያለንን ግንኙነት በድጋሚ ለማረጋገጥ” እንዲሁም “ብሪክስን ለመቀላቀል ያለመውን አቅጣጫ” ግልጽ ለማድረግ የተነሳ ትልቅ እርምጃ መሆኑን ማደጋስካር የተባበረ የአርበኞች ንቅናቄ ፓርቲ መሪ ሪቻርድ ራኮቶኒሪና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

አክለውም “ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ይህንን መንገድ የመረጡት፤ ከምዕራባውያን አገራት ጋር በቆየንባቸው 66 ዓመታት ውስጥ አገራችንን ማልማት ስላልቻልን ነው” ብለዋል።

ይህ የአገሪቱ አቋም “በአጠቃላይ በማደጋስካርና በአውሮፓ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል” ፖለቲከኛው አልሸሸጉም።

ሪቻርድ ራኮቶኒሪና የማደጋስካር ፕሬዚዳንት ይታደሙበታል ተብሎ ከሚጠበቀው እና በመጪው ጥቅምት ላይ እንዲካሄድ ከተቀጠረው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ “አዎንታዊ ውጤቶችን” እንደሚመኙም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0