የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የውል ስምምነት ተፈራረመ

© telegram sputnik_ethiopiaየውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2026
ሰብስክራይብ

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የውል ስምምነት ተፈራረመ

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክት ስር ለሚካሄዱ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮዎች ከሦስት ሀገር በቀልና ዓለም አቀፍ ኮንትራክተሮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል።

ፕሮጀክቱ የሚከናወኑባቸው ቦታዎች፦

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል (አባያ-ጫሞ)፣

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል (ጊምቦ-ጬና) እና

በሲዳማ ክልል (ይርጋለም)

በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚከናወኑት ፕሮጀክቶቹ በ8 ወራት ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው ለአገልግሎት እንደሚበቁ ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0