"በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ መርቀናል" - ዐቢይ አሕመድ

© telegram sputnik_ethiopia"በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ መርቀናል" - ዐቢይ አሕመድ
በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ መርቀናል - ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2026
ሰብስክራይብ

"በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ መርቀናል" - ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ዲጂታል ለልህቀት” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ፣ በተለያዩ ተቋማት የሚሰጡ የመንግሥት አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል የሚያጣምረውንና የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት የሞባይል መተግበሪያ መመረቃቸውን በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ አስታውቀዋል።

ይህ አሰራር በቴክኖሎጂ የሚመራና ዓላማ ተኮር ኢንቨስትመንት ምን ያህል ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ማረጋገጫ ነው ብለዋል።

"የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ወሳኝ መሠረተ ልማት የሆነው ይህ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዜጎችን ጊዜ በእጅጉ እንደሚቆጥብ፣ የሙስና ቀዳዳዎችን እንደሚደፍንና የመንግሥት ተቋማትን ታማኝነት እንደሚያጎለብት" ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

አያይዘውም ተሞክሮውን ለሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞችና እህቶች ለማካፈልና ከዚህ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ በቁርጠኝነት ለመጓዝ ጥሪ አቅርበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ መርቀናል - ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ
1/8

2/8

3/8

4/8

5/8

6/8

7/8

8/8
1/8
2/8
3/8
4/8
5/8
6/8
7/8
8/8
አዳዲስ ዜናዎች
0