"ጉዳዮቻችንን በአፍሪካ መሬት እና በአገር በቀል ተቋማት ልንፈታ ይገባል" - የኬንያው ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

"ጉዳዮቻችንን በአፍሪካ መሬት እና በአገር በቀል ተቋማት ልንፈታ ይገባል" - የኬንያው ፕሬዝዳንት

"ጥሬ ዕቃዎቻችንን ወደ ውጭ መላክ እንደማቆማችን ሁሉ፣ ፍትሐችንንም ወደ ውጭ መላክ ማቆም አለብን" ሲሉ ዊሊያም ሩቶ በአፍሪካ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች አማራጭ የግጭት (ክስ) መፍቻ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

አሁን ላይ አብዛኛዎቹ ዐቢይ የግልግል ዳኝነት ተቋማት ከአኅጉሪቱ ውጭ ይገኛሉ፤ ከባለሙያ ዳኞች መካከል አፍሪካውያን ከ8% ያነሱ መሆናቸውን ገልጸዋል።

"አኅጉሪቱ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና በኩል እየተዋሃደች ባለችበት ወቅት፣ ወደፊት መነሳታቸው ለማይቀረው የንግድ ክሶች እልባት ለመስጠት የውስጥ የግልግል ዳኝነት ተቋማት መቋቋም አለባቸው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0