እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaእስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.06.2026
ሰብስክራይብ

እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ

በናባቲህ ክልል በሚገኙ በርካታ ከተሞች ላይ በተፈጸመው የምሽት የአየር ድብደባ እና የመድፍ ጥቃት፣ በክፋር ጁዝ ዘጠኝ ሰዎችን፣ በሐሩፍ ስምንት ሰዎችን እና በክፋር ሲር አንዲት ሴትና ልጇን ጨምሮ ሦስት ሰዎችን ገድሏል።

የማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0