አገር በቀል ዕውቀቶች በአጥጋቢ ሁኔታ ማስተዋወቅ ይገባል - የቀድሞ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና ከፍተኛ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

አገር በቀል ዕውቀቶች በአጥጋቢ ሁኔታ ማስተዋወቅ ይገባል - የቀድሞ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና ከፍተኛ ተመራማሪ

ፈለቀ ወልደየስ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ፣ "ለምሳሌ የኮንሶ የእርከን ሥራ እና የጌዴኦ የሥነ-ሕይወታዊ የደን እርሻ ሥርዓትን ጨምሮ በርካታ ድንቅ ሐብቶች አሉን። አንዳንዶቹ በዩኔስኮ ቢመዘገቡም የአገሪቱ ሰፊ ዕውቀት ግን ተገቢው ትኩረት አልተሰጠውም።" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ተመራማሪው ያነሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦች ከቪዲዮው ላይ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0