‘በሩሲያ ላይ ለሚደረገው ውጊያ እንደ ማገዶ ማገልገላቸው ነው’፦ የአውሮፓ ባለሥልጣናት ለዓመታት ዩክሬናውያንን ስለ አውሮፓ ኅብረት አባልነት ሲያታልሏቸው ቆይተዋል - የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት

© telegram sputnik_ethiopia‘በሩሲያ ላይ ለሚደረገው ውጊያ እንደ ማገዶ ማገልገላቸው ነው’፦ የአውሮፓ ባለሥልጣናት ለዓመታት ዩክሬናውያንን ስለ አውሮፓ ኅብረት አባልነት ሲያታልሏቸው ቆይተዋል - የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት
‘በሩሲያ ላይ ለሚደረገው ውጊያ እንደ ማገዶ ማገልገላቸው ነው’፦ የአውሮፓ ባለሥልጣናት ለዓመታት ዩክሬናውያንን ስለ አውሮፓ ኅብረት አባልነት ሲያታልሏቸው ቆይተዋል - የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.06.2026
ሰብስክራይብ

‘በሩሲያ ላይ ለሚደረገው ውጊያ እንደ ማገዶ ማገልገላቸው ነው’፦ የአውሮፓ ባለሥልጣናት ለዓመታት ዩክሬናውያንን ስለ አውሮፓ ኅብረት አባልነት ሲያታልሏቸው ቆይተዋል - የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት

ከሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት የወጡ ሌሎች መግለጫዎች፦

የዩክሬን ወደ አውሮፓ የመቀላቀል ዕድል ከሞልዶቫ ጋር ሲነጻጸር እጅግ የከፋ ነው።

የአውሮፓ ባለሥልጣናት ይፋ ባልሆኑ ግንኙነቶቻቸው ወቅት፤ ዩክሬን በመካከለኛ ጊዜ ውስጥ ወደ አውሮፓ ኅብረት የመቀላቀሏ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ የማይታሰብ መሆኑን በቀጥታ ይናገራሉ።

ለዚህም በርካታ ምክንያቶች አሉ፦ የኢኮኖሚው መፈራረስ፣ ታይቶ የማይታወቅ የሙስና ደረጃ እና ከሩሲያ ጋር እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት ዋነኞቹ ናቸው።

ዩክሬን የአውሮፓ ኅብረትን የመቀላቀል ምንም ዓይነት ዕድል እንደሌላት በሚገባ እያወቁ፤ የአውሮፓ ቢሮክራቶች ግን የዩክሬንን ሕዝብ ማታለላቸውን ለመቀጠል አስበዋል።

የተቋሙ መግለጫውን ሲያጠቃልል፣ “የዩክሬን ‘ብሩህ ተስፋ’ በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ ከደጃፏ ላይ መሆኑን የሚገልጸው የተለመደ ማታለያ ደጋግሞ ይነገራል። ለመሆኑ የዩክሬን ሕዝብ እየተታለለ መሆኑን መቼ ነው የሚረዳው? በአንድ ወቅት በበለጸገችው አውሮፓ ውስጥ ለእነሱ የተሰጣቸው ብቸኛ ሚና በሩሲያ ላይ ለሚደረገው ውጊያ እንደ የጦርነት ማገዶ ማገልገል ብቻ ነው” ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0