https://amh.sputniknews.africa/20260619/4363610.html
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1.2 ሚሊዮን የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው ተገለፀ
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1.2 ሚሊዮን የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1.2 ሚሊዮን የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው ተገለፀ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር እስካሁን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል፥ ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት አጋጥሞ የነበረውን የመሬት መራቆት በተሳካ ሁኔታ... 19.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-19T11:15+0300
2026-06-19T11:15+0300
2026-06-19T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/13/4363457_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a4fab98d4594e8c8d9008b4337bb2eef.jpg
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1.2 ሚሊዮን የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው ተገለፀ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር እስካሁን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል፥ ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት አጋጥሞ የነበረውን የመሬት መራቆት በተሳካ ሁኔታ መቀልበስ መቻሏን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል። ንቅናቄው የሀገሪቱን የደን ሽፋን ቀደም ሲል ከነበረበት 17 በመቶ ገደማ አሁን ላይ ወደ 23.6 በመቶ ከፍ ማድረጉም ተመላክቷል። በ2018 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 8 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ግብ ተቀምጦ ንቅናቄው በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1
Sputnik አፍሪካ
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1
2026-06-19T11:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/13/4363457_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_075e5434bfec61d6aa96e68d8c20b76f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1.2 ሚሊዮን የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው ተገለፀ
11:15 19.06.2026 (የተሻሻለ: 11:24 19.06.2026) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 1.2 ሚሊዮን የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው ተገለፀ
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር እስካሁን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል፥ ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት አጋጥሞ የነበረውን የመሬት መራቆት በተሳካ ሁኔታ መቀልበስ መቻሏን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል።
ንቅናቄው የሀገሪቱን የደን ሽፋን ቀደም ሲል ከነበረበት 17 በመቶ ገደማ አሁን ላይ ወደ 23.6 በመቶ ከፍ ማድረጉም ተመላክቷል።
በ2018 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 8 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ግብ ተቀምጦ ንቅናቄው በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X