https://amh.sputniknews.africa/20260619/4363166.html
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርአገሪቱ ከጎርጎሮሳውያኑ 1994 ወዲህ ከ85 እስከ 86 በመቶ የሚሆነውን... 19.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-19T10:26+0300
2026-06-19T10:26+0300
2026-06-19T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/13/4363013_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8c283af623681a01956c4c1687cb81d8.jpg
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርአገሪቱ ከጎርጎሮሳውያኑ 1994 ወዲህ ከ85 እስከ 86 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ሽፋን ማዳረስ መቻሏን የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪዬ ጄ.ፒ. ንዱሁንጊሬሄ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ከአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም ጎን ለጎን ሚኒስትሩ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ “ኃይል (ኢነርጂ) በራሱ ዝም ብሎ የሚቆም ነገር እንዳልሆነ እናውቃለን፤ እርሱ ለልማታችን መሣሪያ ነው” ብለዋል። እያንዳንዱ አገር በራሱ ብቻ ለመልማት “በጣም አነስተኛ” በመሆኑ፤ የአፍሪካን ኢንዱስትራላይዜሽን ለመደገፍና የኃይል ማመንጫ እንዲሁም የማስተላለፊያ ሥራዎችን ለማሳለጥ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ትስስር መፍጠር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-06-19T10:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/13/4363013_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b41c3d6532122c09cf3eb8ebf21905ba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
10:26 19.06.2026 (የተሻሻለ: 10:34 19.06.2026) ሩዋንዳ በ2030 የተሟላ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በኬፕ ታውን ‘የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም 2026’ ላይ አዳዲስ ባለሀብቶችን እየፈለገች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አገሪቱ ከጎርጎሮሳውያኑ 1994 ወዲህ ከ85 እስከ 86 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ሽፋን ማዳረስ መቻሏን የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪዬ ጄ.ፒ. ንዱሁንጊሬሄ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ከአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም ጎን ለጎን ሚኒስትሩ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ “ኃይል (ኢነርጂ) በራሱ ዝም ብሎ የሚቆም ነገር እንዳልሆነ እናውቃለን፤ እርሱ ለልማታችን መሣሪያ ነው” ብለዋል።
እያንዳንዱ አገር በራሱ ብቻ ለመልማት “በጣም አነስተኛ” በመሆኑ፤ የአፍሪካን ኢንዱስትራላይዜሽን ለመደገፍና የኃይል ማመንጫ እንዲሁም የማስተላለፊያ ሥራዎችን ለማሳለጥ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ትስስር መፍጠር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X