ትራምፕ እና የሕዳሴ ግድብ፦ የዋሽንግተን "ገለልተኛ" አሸማጋይነት ሲፈተሽ
20:15 18.06.2026 (የተሻሻለ: 20:34 18.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ትራምፕ እና የሕዳሴ ግድብ፦ የዋሽንግተን "ገለልተኛ" አሸማጋይነት ሲፈተሽ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የኢትዮጵያ እና ግብጽን ድርድር ዳግም እንደሚያስጀምሩ በፈረንሳይ በተካሄደው የቡድን 7 ጉባኤ ጎን ለጎን ከግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ ኤል-ሲሲ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ አንስተውታል።
በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው "ግብፅ ግድቡን ልታፈነዳው ትችላለች" የሚል አደገኛ መግለጫ የሰጡት ትራምፕ፣ በቅርቡ ደግሞ "ግድቡ የተገነባው በአሜሪካ ገንዘብ ነው" የሚል የኢትዮጵያን እውነት ያላገናዘበ ንግግር ማድረጋቸው ይታወሳል።
ፕሬዝዳንቱ የሚያንፀባርቁት ስሁት አረዳድ የኢትዮጵያን ወገን እውነታን እንዴት እንደሚደፈጥጥ እና የአገራቸውን የሸምጋይነት ሚና ጥያቄ ውስጥ እንደሚያስገባ ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X