https://amh.sputniknews.africa/20260618/4360724.html
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ ዳኛው ቤኒናዊው ተሟጋች ኬሚ ሴባ እና ሌሎች ሁለት ተባባሪ ተከሳሾች የደቡብ አፍሪካን የኢሚግሬሽን ሕግ በመጣስ ከተከሰሱ በኋላ የዋስትና መብት መከልከላቸውን... 18.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-18T19:05+0300
2026-06-18T19:05+0300
2026-06-18T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4360571_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5578a5809b26d90a2d2d80338b5526fd.jpg
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ ዳኛው ቤኒናዊው ተሟጋች ኬሚ ሴባ እና ሌሎች ሁለት ተባባሪ ተከሳሾች የደቡብ አፍሪካን የኢሚግሬሽን ሕግ በመጣስ ከተከሰሱ በኋላ የዋስትና መብት መከልከላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል። በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ሕጋዊ ይግባኝ እንደሚጠየቅ የኬሚ ሴባ ጠበቃ ሲነንህላህላ ምንጉኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።በሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ተሟጋቹ ወደ ሌላ አገር ተላልፎ እንዳይሰጥ ይከላከል ዘንድ ፍርድ ቤት ይቀርባል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ
2026-06-18T19:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4360571_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2a9c7cd3720939f57cbc94f5aacff592.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ
19:05 18.06.2026 (የተሻሻለ: 19:14 18.06.2026) የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ለፓን-አፍሪካኒስቱ ተሟጋች ኬሚ ሴባ የዋስትና መብትን ነፈገ
ዳኛው ቤኒናዊው ተሟጋች ኬሚ ሴባ እና ሌሎች ሁለት ተባባሪ ተከሳሾች የደቡብ አፍሪካን የኢሚግሬሽን ሕግ በመጣስ ከተከሰሱ በኋላ የዋስትና መብት መከልከላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።
በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ሕጋዊ ይግባኝ እንደሚጠየቅ የኬሚ ሴባ ጠበቃ ሲነንህላህላ ምንጉኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ተሟጋቹ ወደ ሌላ አገር ተላልፎ እንዳይሰጥ ይከላከል ዘንድ ፍርድ ቤት ይቀርባል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X