ዩክሬን የሩሲያን የዛፖሮዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞችን ወደ ማነጣጠር እና ወደ ስልታዊ ግድያ ዞራለች - የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ

© telegram sputnik_ethiopiaዩክሬን የሩሲያን የዛፖሮዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞችን ወደ ማነጣጠር እና ወደ ስልታዊ ግድያ ዞራለች - የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ዩክሬን የሩሲያን የዛፖሮዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞችን ወደ ማነጣጠር እና ወደ ስልታዊ ግድያ ዞራለች - የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.06.2026
ሰብስክራይብ

ዩክሬን የሩሲያን የዛፖሮዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞችን ወደ ማነጣጠር እና ወደ ስልታዊ ግድያ ዞራለች - የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በረቡዕ የዩክሬን የድሮን ጥቃት ሳቢያ አንድ የዛፖሮዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኛ ተገድሏል፤ ሌላኛው ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ሲሉ አሌክሲ ሊካቼቭ ገልፀዋል።

በሚያዝያ ወር መገባደጃ ላይ የአንድ አሽከርካሪ መሞቱ ተከትሎ፣ ይህ ጥቃት በዚህ ዓመት በተቋሙ ሠራተኞች ላይ የተፈጸመ ሁለተኛው ገዳይ ጥቃት መሆኑን እና በየወሩም የጉዳት ሪፖርቶች እንደሚደርሱ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0