https://amh.sputniknews.africa/20260618/4356999.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን ዘመቻ ይፋ ያደረጉት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጎሮ ወረዳ በመገኘት የገጠር ኮሪደር ልማት መርሃ-ግብር አካል በሆነው ዲዛይን መሠረት... 18.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-18T12:45+0300
2026-06-18T12:45+0300
2026-06-18T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4356846_0:1:636:359_1920x0_80_0_0_6d60c1a1d63317fa00cf32cf9a5bf026.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን ዘመቻ ይፋ ያደረጉት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጎሮ ወረዳ በመገኘት የገጠር ኮሪደር ልማት መርሃ-ግብር አካል በሆነው ዲዛይን መሠረት የ20 ቤቶች ግንባታን በማስጀመር ነው፡፡”ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ” ሲሉም በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ
2026-06-18T12:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4356846_78:0:558:360_1920x0_80_0_0_40d0ff5edff20ff050d961762261ba25.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ
12:45 18.06.2026 (የተሻሻለ: 12:54 18.06.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2018 የክረምት በጎ ፍቃድ ዘመቻን በይፋ አስጀመሩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን ዘመቻ ይፋ ያደረጉት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጎሮ ወረዳ በመገኘት የገጠር ኮሪደር ልማት መርሃ-ግብር አካል በሆነው ዲዛይን መሠረት የ20 ቤቶች ግንባታን በማስጀመር ነው፡፡
”ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ” ሲሉም በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X