https://amh.sputniknews.africa/20260618/4354526.html
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪ
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪየሩሲያ-አሴአን ጉባኤ ተግባራዊ ትብብርን ለማጠናከር እንደ መድረክ የሚያገለግል በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የደቡብ ምሥራቅ... 18.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-18T08:34+0300
2026-06-18T08:34+0300
2026-06-18T08:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4354373_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_359d8e57e35fa16174e818d6b9efc5bd.jpg
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪየሩሲያ-አሴአን ጉባኤ ተግባራዊ ትብብርን ለማጠናከር እንደ መድረክ የሚያገለግል በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር (አሴአን) ዋና ጸሐፊ ካኦ ኪም ሁርን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በሩሲያዋ ካዛን ረቡዕ እና ሐሙስ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የአሴአን-ሩሲያ መታሰቢያ ጉባኤ፤ የ35 ዓመታት የአሴአን-ሩሲያ ግንኙነትን ለመዘከር የመንግሥታት መሪዎችን እና ከፍተኛ ባለሥልጣናትን በአንድ ላይ ሰብስቧል።ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንም በሁነቱ ላይ ይሳተፋሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪ
2026-06-18T08:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4354373_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_af8833ae6004415327c4ac85e3c51a71.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪ
08:34 18.06.2026 (የተሻሻለ: 08:44 18.06.2026) ሩሲያ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር የትብብር አቅማቸውን ወደ ተጨባጭ ጥቅሞች መለወጥ አለባቸው - የአሴአን መሪ
የሩሲያ-አሴአን ጉባኤ ተግባራዊ ትብብርን ለማጠናከር እንደ መድረክ የሚያገለግል በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር (አሴአን) ዋና ጸሐፊ ካኦ ኪም ሁርን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በሩሲያዋ ካዛን ረቡዕ እና ሐሙስ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የአሴአን-ሩሲያ መታሰቢያ ጉባኤ፤ የ35 ዓመታት የአሴአን-ሩሲያ ግንኙነትን ለመዘከር የመንግሥታት መሪዎችን እና ከፍተኛ ባለሥልጣናትን በአንድ ላይ ሰብስቧል።
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንም በሁነቱ ላይ ይሳተፋሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X