https://amh.sputniknews.africa/20260617/4613136.html
ከተውሶ መዋቅር ወደ ሉዓላዊ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት ዳግም ቅርጻ
ከተውሶ መዋቅር ወደ ሉዓላዊ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት ዳግም ቅርጻ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ ለዲጂታሉ ዘመን የሚመጥን እና ከአውሮፓውያን የተውሶ አስተሳሰብ የወጣ የአገር በቀል ትምህርት ፍልስፍናን በአፍሪካ እንዴት መቅረጽ ይቻላል? የርቀት ትምህርት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለአህጉራዊ የዕውቀት... 17.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-17T13:35+0300
2026-06-17T13:35+0300
2026-07-11T13:36+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4612977_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_9899a2dd5623d457fe0f2da78bd4fd3e.png
ከተውሶ መዋቅር ወደ ሉዓላዊ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት ዳግም ቅርጻ
Sputnik አፍሪካ
"አፍሪካ የራሷን የአእምሮ ነጻነት ማረጋገጥ ካለባት፣ የትምህርት ሥርዓቱ በሌላ ሀገር በተቀረጸ የተውሶ መዋቅር ላይ ሳይሆን፣ በራሷ ነባራዊ እውነታዎችና ምኞቶች ላይ የተመሠረተ ሉዓላዊ ማዕቀፍ ሆኖ እንደገና መነደፍ አለበት። የአፍሪካን አእምሮ ነጻ ማውጣት ማለት ፊታችንን ከዓለም ማዞር ማለት አይደለም፤ ይልቁንም በዚያ ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ በገዛ የራሳችን ድምፅና ማንነት መቅረብ መቻል ማለት ነው::" ሲሉ የርቀት ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር አደራጀው ምሕረት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ ለዲጂታሉ ዘመን የሚመጥን እና ከአውሮፓውያን የተውሶ አስተሳሰብ የወጣ የአገር በቀል ትምህርት ፍልስፍናን በአፍሪካ እንዴት መቅረጽ ይቻላል? የርቀት ትምህርት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለአህጉራዊ የዕውቀት ሉዓላዊነት እንዴት ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው? በጉዳዩ ላይ ረዳት ፕሮፌሰር አደራጀው ምሕረት ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት የአውሮፓ ሕብረት ሀገራት ለአፍሪካ እና እስያ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎችና ምሁራን የሚጥሉት የቪዛ እገዳ በዓለም አቀፍ የውሳኔ ሰጪነት መድረኮች ላይ እኩል ውክልና እንዳይኖር እያደረገ ያለው እንዴት ነው? ይህስ የአፍሪካን ዕውቀትና አቅም ካለማክበር ጋር ምን ትስስር አለው? ናይጄሪያዊው የማኔጅመንት ባለሙያ አደፖጁ ፎዎካን ጋር ያደረግነውን ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ ለዲጂታሉ ዘመን የሚመጥን እና ከአውሮፓውያን የተውሶ አስተሳሰብ የወጣ የአገር በቀል ትምህርት ፍልስፍናን በአፍሪካ እንዴት መቅረጽ ይቻላል? የርቀት ትምህርት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለአህጉራዊ የዕውቀት ሉዓላዊነት እንዴት ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው? በጉዳዩ ላይ ረዳት ፕሮፌሰር አደራጀው ምሕረት (ዶ/ር) ትንታኔ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት የአውሮፓ ሕብረት ሀገራት ለአፍሪካ እና እስያ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎችና ምሁራን የሚጥሉት የቪዛ እገዳ በዓለም አቀፍ የውሳኔ ሰጪነት መድረኮች ላይ እኩል ውክልና እንዳይኖር እያደረገ ያለው እንዴት ነው? ይህስ የአፍሪካን ዕውቀትና አቅም ካለማክበር ጋር ምን ትስስር አለው? ናይጄሪያዊው የማኔጅመንት ባለሙያ አደፖጁ ፎዎካን ጋር ያደረግነውን ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4612977_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_70b4a559b77d3274bae58132de0aa429.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከተውሶ መዋቅር ወደ ሉዓላዊ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት ዳግም ቅርጻ
13:35 17.06.2026 (የተሻሻለ: 13:36 11.07.2026) "አፍሪካ የራሷን የአእምሮ ነጻነት ማረጋገጥ ካለባት፣ የትምህርት ሥርዓቱ በሌላ ሀገር በተቀረጸ የተውሶ መዋቅር ላይ ሳይሆን፣ በራሷ ነባራዊ እውነታዎችና ምኞቶች ላይ የተመሠረተ ሉዓላዊ ማዕቀፍ ሆኖ እንደገና መነደፍ አለበት። የአፍሪካን አእምሮ ነጻ ማውጣት ማለት ፊታችንን ከዓለም ማዞር ማለት አይደለም፤ ይልቁንም በዚያ ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ በገዛ የራሳችን ድምፅና ማንነት መቅረብ መቻል ማለት ነው::" ሲሉ የርቀት ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር አደራጀው ምሕረት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ ለዲጂታሉ ዘመን የሚመጥን እና ከአውሮፓውያን የተውሶ አስተሳሰብ የወጣ የአገር በቀል ትምህርት ፍልስፍናን በአፍሪካ እንዴት መቅረጽ ይቻላል? የርቀት ትምህርት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለአህጉራዊ የዕውቀት ሉዓላዊነት እንዴት ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው? በጉዳዩ ላይ
ረዳት ፕሮፌሰር አደራጀው ምሕረት (ዶ/ር) ትንታኔ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት የአውሮፓ ሕብረት ሀገራት ለአፍሪካ እና እስያ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎችና ምሁራን የሚጥሉት የቪዛ እገዳ በዓለም አቀፍ የውሳኔ ሰጪነት መድረኮች ላይ እኩል ውክልና እንዳይኖር እያደረገ ያለው እንዴት ነው? ይህስ የአፍሪካን ዕውቀትና አቅም ካለማክበር ጋር ምን ትስስር አለው?
ናይጄሪያዊው የማኔጅመንት ባለሙያ አደፖጁ ፎዎካን ጋር ያደረግነውን ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox