ኪሊያን ምባፔ የሩሲያውን የየካትሪንበርግ አሬና በደጋፊ ድባብ ረገድ ከዓለማችን ምርጥ ስታዲየሞች ተርታ መድቦታል

ሰብስክራይብ

ኪሊያን ምባፔ የሩሲያውን የየካትሪንበርግ አሬና በደጋፊ ድባብ ረገድ ከዓለማችን ምርጥ ስታዲየሞች ተርታ መድቦታል

የሪያል ማድሪዱ ፊትአውራሪ የካትሪንበርግ አሬናን በደጋፊዎች ሞቅታ እና ድባብ ካስደሰቱት ስታዲየሞች ዝርዝር ውስጥ ከሪያል ማድሪዱ ሳንቲያጎ በርናባው በመቀጠል እና ከእንግሊዙ ሴንት ጄምስ ፓርክ በማስቀድደም በሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል።

የ2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ማስተናገጃ የነበረው ይህ ስታዲየም በሩሲያ የኡራል ተራሮች አካባቢ ይገኛል።

የፈረንሳዩ አጥቂ እና አምበል በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ የዓለም ዋንጫን የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ-ወሰን የግሉ ለማድረግ እየተጫወተ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት 14 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን፤ ከሜሲ (16) እና ከክሎዝ (16) በመቀጠል ተቀምጦ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaኪሊያን ምባፔ የሩሲያውን የየካትሪንበርግ አሬና በደጋፊ ድባብ ረገድ ከዓለማችን ምርጥ ስታዲየሞች ተርታ መድቦታል
ኪሊያን ምባፔ የሩሲያውን የየካትሪንበርግ አሬና በደጋፊ ድባብ ረገድ ከዓለማችን ምርጥ ስታዲየሞች ተርታ መድቦታል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.06.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0