https://amh.sputniknews.africa/20260617/4350488.html
ቤላሩስ ሕፃናትን በጫነ አውቶቡስ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ከዩክሬን ዝርዝር ማብራሪያ ጠየቀች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ቤላሩስ ሕፃናትን በጫነ አውቶቡስ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ከዩክሬን ዝርዝር ማብራሪያ ጠየቀች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ቤላሩስ ሕፃናትን በጫነ አውቶቡስ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ከዩክሬን ዝርዝር ማብራሪያ ጠየቀች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን ጥቃት በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመ አዲስ የሽብር ጥቃት አድርጎ እንደሚመለከተው አስታውቋል።ከዕለቱ... 17.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-17T16:29+0300
2026-06-17T16:29+0300
2026-06-17T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/11/4350335_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_a3a6cd1480093bc63f60418a42e583ff.jpg
ቤላሩስ ሕፃናትን በጫነ አውቶቡስ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ከዩክሬን ዝርዝር ማብራሪያ ጠየቀች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን ጥቃት በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመ አዲስ የሽብር ጥቃት አድርጎ እንደሚመለከተው አስታውቋል።ከዕለቱ ቀደም ብሎ የሩሲያው ብራያንስክ ክልል ተጠባባቂ ገዥ እንዳሉት፤ ዩክሬን በሩሲያ ክልል አቅራቢያ የቤላሩስ ወጣቶች እግር ኳስ ቡድንን በጫነ አውቶቡስ ላይ ጥቃት የፈጸመች ሲሆን፣ በዚህም የአንድ ሴት ሕይወት ሲያልፍ አራት ሕፃናትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/11/4350335_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_14ff73bbd29fe551cce9776404f845de.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቤላሩስ ሕፃናትን በጫነ አውቶቡስ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ከዩክሬን ዝርዝር ማብራሪያ ጠየቀች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
16:29 17.06.2026 (የተሻሻለ: 16:34 17.06.2026) ቤላሩስ ሕፃናትን በጫነ አውቶቡስ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ከዩክሬን ዝርዝር ማብራሪያ ጠየቀች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን ጥቃት በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመ አዲስ የሽብር ጥቃት አድርጎ እንደሚመለከተው አስታውቋል።
ከዕለቱ ቀደም ብሎ የሩሲያው ብራያንስክ ክልል ተጠባባቂ ገዥ እንዳሉት፤ ዩክሬን በሩሲያ ክልል አቅራቢያ የቤላሩስ ወጣቶች እግር ኳስ ቡድንን በጫነ አውቶቡስ ላይ ጥቃት የፈጸመች ሲሆን፣ በዚህም የአንድ ሴት ሕይወት ሲያልፍ አራት ሕፃናትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X