https://amh.sputniknews.africa/20260617/4349376.html
ሩሲያ ከአፍሪካ አገራት ጋር ከቪዛ ነፃ ሥርዓት የመዘርጋት ዕድሎችን በተመለከተ እየተወያየች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሩሲያ ከአፍሪካ አገራት ጋር ከቪዛ ነፃ ሥርዓት የመዘርጋት ዕድሎችን በተመለከተ እየተወያየች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከአፍሪካ አገራት ጋር ከቪዛ ነፃ ሥርዓት የመዘርጋት ዕድሎችን በተመለከተ እየተወያየች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀሩሲያ ከቪዛ ነፃ የጉዞ ዕድልን ለማስፋፋት ከበርካታ የአፍሪካ አገራት ጋር ድርድር ላይ እንደምትገኝ፣ ነገር ግን እስካሁን... 17.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-17T14:34+0300
2026-06-17T14:34+0300
2026-06-17T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/11/4349223_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_5eeb02f3f02c62eb4592ebb53976cfd3.jpg
ሩሲያ ከአፍሪካ አገራት ጋር ከቪዛ ነፃ ሥርዓት የመዘርጋት ዕድሎችን በተመለከተ እየተወያየች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀሩሲያ ከቪዛ ነፃ የጉዞ ዕድልን ለማስፋፋት ከበርካታ የአፍሪካ አገራት ጋር ድርድር ላይ እንደምትገኝ፣ ነገር ግን እስካሁን ምንም ዓይነት ስምምነት እንዳልተጠናቀቀ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር አሌክሲ ክሊሞቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በአሁኑ ወቅት አኅጉረ-አፍሪካ ለሩሲያ ዜጎች በ11 አገራት ውስጥ ከቪዛ ነፃ የመጓዝ ዕድል ትሰጣለች፡፡ እነሱም፦ ሞሮኮ ቱኒዚያ ናሚቢያ ደቡብ አፍሪካ ቦትስዋና አንጎላ ሞሪሸስ ሲሼልስ ኬፕ ቨርዴ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ኤስዋቲኒ ናቸው፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/11/4349223_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_00468a81a7eadaf94e1cf5f3cc2c8366.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ከአፍሪካ አገራት ጋር ከቪዛ ነፃ ሥርዓት የመዘርጋት ዕድሎችን በተመለከተ እየተወያየች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
14:34 17.06.2026 (የተሻሻለ: 14:44 17.06.2026) ሩሲያ ከአፍሪካ አገራት ጋር ከቪዛ ነፃ ሥርዓት የመዘርጋት ዕድሎችን በተመለከተ እየተወያየች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሩሲያ ከቪዛ ነፃ የጉዞ ዕድልን ለማስፋፋት ከበርካታ የአፍሪካ አገራት ጋር ድርድር ላይ እንደምትገኝ፣ ነገር ግን እስካሁን ምንም ዓይነት ስምምነት እንዳልተጠናቀቀ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር አሌክሲ ክሊሞቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት አኅጉረ-አፍሪካ ለሩሲያ ዜጎች በ11 አገራት ውስጥ ከቪዛ ነፃ የመጓዝ ዕድል ትሰጣለች፡፡ እነሱም፦
ሞሮኮ
ቱኒዚያ
ናሚቢያ
ደቡብ አፍሪካ
ቦትስዋና
አንጎላ
ሞሪሸስ
ሲሼልስ
ኬፕ ቨርዴ
ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ
ኤስዋቲኒ ናቸው፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X