https://amh.sputniknews.africa/20260616/4612635.html
ከአእምሮ ነፃነት እስከ አህጉራዊ የውኃ ሀብት ሉዓላዊነት
ከአእምሮ ነፃነት እስከ አህጉራዊ የውኃ ሀብት ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "አእምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ማውጣት፦ ትምህርት፣ ታሪክ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ መጻኢ ዕድል" በሚለው ዋና አጀንዳ ላይ ከፓን-አፍሪካን አስተሳሰብ ትምህርት ቤት መስራች እና ዳይሬክተር ከናይጄል ስቴዋርት ጋር... 16.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-16T13:26+0300
2026-06-16T13:26+0300
2026-07-11T13:26+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4612476_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_1442d0d1158c46bcfe6948c595fafb8c.png
ከአእምሮ ነፃነት እስከ አህጉራዊ የውኃ ሀብት ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
"የአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የእውቀት ምርትን፣ ታሪካዊ ትውስታን እና ምሁራዊ ነፃነትን መልሶ ከመያዝ ትግል ጋር በቀጥታ የተገናኘ ነው። የትምህርት ሥርዓቶቻችን እና የታሪክ ትረካዎቻችን ከአሮጌው የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ካልወጡ አህጉሪቱ እውነተኛ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አትችልም።" ሲሉ የፓን-አፍሪካን አስተሳሰብ ትምህርት ቤት መስራች እና ዳይሬክተር ናይጄል ስቴዋርት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው ባለሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ «አእምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ማውጣት፦ ትምህርት፣ ታሪክ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ መጻኢ ዕድል» በሚለው ዋና አጀንዳ ላይ ከፓን-አፍሪካን አስተሳሰብ ትምህርት ቤት መስራች እና ዳይሬክተር ከናይጄል ስቴዋርት ጋር ሰፊ ውይይት ያደረግን ሲሆን፤ የትምህርት ሥርዓቶች ንቃተ-ህሊናን እንደሚቀርጹ ሁሉ የልማት ሥርዓቶችም ነባራዊ እውነታን ይወስናሉ በሚለው መርህ፣ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ የአፍሪካ የጋራ የውኃ ሀብቶች በጂኦፖለቲካዊ ክፍፍል ምትክ እንዴት የአህጉራዊ ውህደት እና የብልጽግና መሣሪያ መሆን እንደሚችሉ በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ከሆኑት ከኢንጂነር ተፈራ በየነ ጋር በዝርዝር ተወያይተንበታል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "አእምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ማውጣት፦ ትምህርት፣ ታሪክ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ መጻኢ ዕድል" በሚለው ዋና አጀንዳ ላይ ከፓን-አፍሪካን አስተሳሰብ ትምህርት ቤት መስራች እና ዳይሬክተር ከናይጄል ስቴዋርት ጋር ሰፊ ውይይት ያደረግን ሲሆን፤ የትምህርት ሥርዓቶች ንቃተ-ህሊናን እንደሚቀርጹ ሁሉ የልማት ሥርዓቶችም ነባራዊ እውነታን ይወስናሉ በሚለው መርህ፣ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የአፍሪካ የጋራ የውኃ ሀብቶች በጂኦፖለቲካዊ ክፍፍል ምትክ እንዴት የአህጉራዊ ውህደት እና የብልጽግና መሣሪያ መሆን እንደሚችሉ በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ከሆኑት ከኢንጂነር ተፈራ በየነ ጋር በዝርዝር ተወያይተንበታል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4612476_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_44575e22035cf4d52da7edae7457de93.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከአእምሮ ነፃነት እስከ አህጉራዊ የውኃ ሀብት ሉዓላዊነት
13:26 16.06.2026 (የተሻሻለ: 13:26 11.07.2026) "የአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የእውቀት ምርትን፣ ታሪካዊ ትውስታን እና ምሁራዊ ነፃነትን መልሶ ከመያዝ ትግል ጋር በቀጥታ የተገናኘ ነው። የትምህርት ሥርዓቶቻችን እና የታሪክ ትረካዎቻችን ከአሮጌው የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ካልወጡ አህጉሪቱ እውነተኛ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አትችልም።" ሲሉ የፓን-አፍሪካን አስተሳሰብ ትምህርት ቤት መስራች እና ዳይሬክተር ናይጄል ስቴዋርት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "አእምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ማውጣት፦ ትምህርት፣ ታሪክ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ መጻኢ ዕድል" በሚለው ዋና አጀንዳ ላይ
ከፓን-አፍሪካን አስተሳሰብ ትምህርት ቤት መስራች እና ዳይሬክተር ከናይጄል ስቴዋርት ጋር ሰፊ ውይይት ያደረግን ሲሆን፤ የትምህርት ሥርዓቶች ንቃተ-ህሊናን እንደሚቀርጹ ሁሉ የልማት ሥርዓቶችም ነባራዊ እውነታን ይወስናሉ በሚለው መርህ፣ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የአፍሪካ የጋራ የውኃ ሀብቶች በጂኦፖለቲካዊ ክፍፍል ምትክ እንዴት የአህጉራዊ ውህደት እና የብልጽግና መሣሪያ መሆን እንደሚችሉ
በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ከሆኑት ከኢንጂነር ተፈራ በየነ ጋር በዝርዝር ተወያይተንበታል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox