https://amh.sputniknews.africa/20260616/4343055.html
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተይህ መድረክ በኢነርጂ ደኅንነት፣ በመሠረተ ልማት ግንባታ እና በክልላዊ ትብብር ላይ ያለውን አጋርነት ለማሳደግ ያለመ ሲሆን ውይይቶቹም... 16.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-16T19:33+0300
2026-06-16T19:33+0300
2026-06-16T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4342902_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_967ae07f23a0731ea0df9cbc1392534d.jpg
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተይህ መድረክ በኢነርጂ ደኅንነት፣ በመሠረተ ልማት ግንባታ እና በክልላዊ ትብብር ላይ ያለውን አጋርነት ለማሳደግ ያለመ ሲሆን ውይይቶቹም በአኀጉሪቱ የኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት እና የኢኮኖሚ ሽግግር ላይ ያተኮሩ እንደሆኑ የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል። በዛሬው ዕለት የጀመረው ፎረም እስከ መጪው ዓርብ በኬፕ ታውን ይካሄዳል። የስፑትኒክ አፍሪካን የመክፈቻ ቀን ሽፋን ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
2026-06-16T19:33+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4342902_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c103ea4ffafb93277da61ef4c2469009.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
19:33 16.06.2026 (የተሻሻለ: 19:34 16.06.2026) ‘የአፍሪካን በኢንዱስትሪ የበለጸገ የወደፊት ጊዜ መገንባት’ - የአፍሪካ ኢነርጂ ፎረም በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
ይህ መድረክ በኢነርጂ ደኅንነት፣ በመሠረተ ልማት ግንባታ እና በክልላዊ ትብብር ላይ ያለውን አጋርነት ለማሳደግ ያለመ ሲሆን ውይይቶቹም በአኀጉሪቱ የኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት እና የኢኮኖሚ ሽግግር ላይ ያተኮሩ እንደሆኑ የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።
በዛሬው ዕለት የጀመረው ፎረም እስከ መጪው ዓርብ በኬፕ ታውን ይካሄዳል።
የስፑትኒክ አፍሪካን የመክፈቻ ቀን ሽፋን ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X