የግብፅ ኤል-ዳባ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመጀመሪያ ክፍል በ2029 ይጠናቀቃል ተባለ

ሰብስክራይብ

የግብፅ ኤል-ዳባ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመጀመሪያ ክፍል በ2029 ይጠናቀቃል ተባለ

"በአጠቃላይ አራት የኃይል ማመንጫ ክፍሎች ይኖሩታል። የመጀመሪያው እ.ኤ.አ በ2029 ዝግጁ ይሆናል" ሲሉ የግብፅ የኤሌክትሪክ እና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር ማህሙድ ኢስማት ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

​ ከካይሮ 350 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በማትሩህ ግዛት የሚገኘው የኤል-ዳባ ኒውክሌር ጣቢያ፤ የሩሲያው ‘ሮሳቶም’ ኩባንያ በአፍሪካ የሚገነባው የመጀመሪያ የኒውክሌር ፕሮጀክት ነው። ጣቢያው አራት ሩሲያ ሠር ‘ቪቪኤአር-1200’ ሬአክተሮች ያሉት ሲሆን በአጠቃላይ 4.8 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም ይኖረዋል።

ቪዲዮ ሮሳቶም

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0