ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በታሪክ፣ በወታደራዊ መስክ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች የቆየ ወዳጅነት ያላት ሀገር ናት - በኢትዮጵያ የሩሲያ ወታደራዊ አታሼ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በታሪክ፣ በወታደራዊ መስክ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች የቆየ ወዳጅነት ያላት ሀገር ናት - በኢትዮጵያ የሩሲያ ወታደራዊ አታሼ
ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በታሪክ፣ በወታደራዊ መስክ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች የቆየ ወዳጅነት ያላት ሀገር ናት - በኢትዮጵያ የሩሲያ ወታደራዊ አታሼ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2026
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የሩሲያ ወታደራዊ አታሼ ልዑክ የሜጀር ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተግባር መማሪያ እና የቴክኒክ ማሠልጠኛ ክፍሎችን ጎብኝቷል።

የጉብኝቱ ዋና ዓላማ የሩሲያ መንግሥት ቀደም ሲል ከኮሌጁ ጋር የነበረውን ጠንካራ የሥራ ግንኙነት እና በተለያዩ መስኮች ሲያደርግ የነበረውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ መነሻ በማድረግ አሁናዊ የኮሌጁን አቋም ለማወቅ ነው ሲል መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ እንደሚያጠናክርም ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0