https://amh.sputniknews.africa/20260616/4339685.html
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር 1 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል ማቀዷን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር 1 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል ማቀዷን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር 1 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል ማቀዷን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ ይህ ዕቅድ ባለፈው ዓመት በመላ ሀገሪቱ ከተተከሉት 119 ሚሊዮን ችግኞች አንጻር እጅግ ከፍተኛ ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ... 16.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-16T14:04+0300
2026-06-16T14:04+0300
2026-06-16T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4339532_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_a222334c35d3bad456ab4552226a497f.jpg
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር 1 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል ማቀዷን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ ይህ ዕቅድ ባለፈው ዓመት በመላ ሀገሪቱ ከተተከሉት 119 ሚሊዮን ችግኞች አንጻር እጅግ ከፍተኛ ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ ከተተከሉት ችግኞች መካከል ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት መጽደቃቸውን የገለጹት የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታገይ ኑሩ፤ ይህም የመርኃ-ግብሩን ውጤታማነት በተግባር የሚያሳይ ነው ብለዋል። በተጨማሪም፤ መርኃ-ግብሩ ቀደም ሲል የቡና ልማት ባልተለመደባቸው ዝቅተኛ የቢሾፍቱ አካባቢዎች እንዲሁም በአማራ ክልል በጣና እና ጎጃም ዙሪያ የቡና እርሻን ለማስፋፋት አስችሏል ማለታቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4339532_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_7e782b747a834e9816d6ed1920eb5d4d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር 1 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል ማቀዷን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ
14:04 16.06.2026 (የተሻሻለ: 14:14 16.06.2026) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር 1 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል ማቀዷን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ
ይህ ዕቅድ ባለፈው ዓመት በመላ ሀገሪቱ ከተተከሉት 119 ሚሊዮን ችግኞች አንጻር እጅግ ከፍተኛ ነው።
ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ ከተተከሉት ችግኞች መካከል ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት መጽደቃቸውን የገለጹት የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታገይ ኑሩ፤ ይህም የመርኃ-ግብሩን ውጤታማነት በተግባር የሚያሳይ ነው ብለዋል።
በተጨማሪም፤ መርኃ-ግብሩ ቀደም ሲል የቡና ልማት ባልተለመደባቸው ዝቅተኛ የቢሾፍቱ አካባቢዎች እንዲሁም በአማራ ክልል በጣና እና ጎጃም ዙሪያ የቡና እርሻን ለማስፋፋት አስችሏል ማለታቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X